Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

(ጉድ በል ጎንደር!) ኦሮሞ ባሌን አባረርኩት የኦሮሞ ሴቶች ተረከቡኝ ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም!!

Post by Dawi » 02 May 2020, 14:20

ድምጿ ሳቋ ሌላ ነገር ነው፣ የደስ ደስ ያላት ፣ በራሳችሁ ሐላፊነት አዳምጧት!!

ከሆኑ ከሆኑ ነፍጠኞች መሆን ነው! ትላለች ፣ እኔን አፌን ቁርጥ ያርገው የኔ ቆንጆ! :P

ለመሆኑ ከዃላዋ ያለው "ጀግና" የዐብያችን ፒኮክ፨ ጣዎስ ነው :?: