Page 1 of 1

ALERTING NEWS ኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ ውስጥ ቢዝነሳቸውን ያበላሸባቸው ክፍሎች

Posted: 01 May 2020, 09:06
by clear12

Re: ALERTING NEWS ኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ ውስጥ ቢዝነሳቸውን ያበላሸባቸው ክፍሎች

Posted: 01 May 2020, 09:31
by Ethoash
ከዚህ በፊት የተነጋገርን ይመስልኛል። እነዚህን የውሽት ነብዬችን እንዴት አርገህ እንደምንጠቀምባቸው፣ ከምናሳድ ዳቸውና ከምናስራቸው ። አንዳቸውን ብታስራቸው ሌላ ሁለት ይፈለፈላሉ ቦታቸውንም ይወስዳሉ። በዚህ ላይ ዘረኛ ተመስላለህ የወላይታን ነብይ ስታጠቃ። ሕዝቡ እስካነቃ ሕዝቡ እስካልተማረ ድረስ እነዚህን የውሽት ነብዬች ማስቆም አትችልም።

ከዚህ ሁሉ መንግስት ቀርቦዋቸው ለምሳሌ አልኮል ስነታይዘርን የውሽት ነብዬችን ፎቶ ለጥፎ እኔ ከፈጣሪ የተላከልኝ ዘይት ነው ብሎ ቢሽጥና ሕዝቡ ይህንን ቢጠቀም ድርብ ተጠቃሚ ይሆናል ። የመራራቅንም ዘይቤም ደግፎ እንዲናገር ማረግ ይቻላል የውሽት ነብዩ በፈለገው መንገድ ። እንዲህ ከመንግስት ጋራ ሲስራ ሚሊዬን ብር ቢስጠው እይቆጭም ። የውሽት ነብዩ እኔ ይህንን ወር ረግሜዋለሁ ከቤት አትውጡ ማለትም ይችላል። ገንዘብ ከመንግስት ከተከፈለው ። ሕዝቡን አጭበርብሮ የሚቀበለውን ገንዘብ ኪሳራውን መንግስት ቢተካለት ጥሩ ስራ ይስራል።

ግን አንተ እና ሌሎች የወላይታን ነብዬችን ማጥፋት ነው የምትፈልጉት ። እነዚህ የወላይታ ነብዬች ከኦርቶዶክስ ተከታዬች ቀነሱባቹሁ። ከአማራም ቄሶች ተገንጥለው የራሳቸውን ነብያት መስማት ጀመሩ ይህ አልዋጥ አለህ እንጂ ለምን ተብሎ ነው ቁልቢ ስለት ልጅ እንዳገኝ ብላ አንድ ሴት ለመጀመሪያ ለመጣ ወንድ ቅቤዬን እስጣለሁ ብላ የምትማለው። ብዙ ጎጂ ባህሎች በኦርቶዶክስ በኩል አል ታድያ ያን ሁሉ ስትቃወም አላየሁህም።

ለምሳሌ የኦርቶዶክስ ቄስ እግዛብሔር በኦሮምኛ አይስማም ብሎ መገልፈጡን አትቃወምም
የኦርቶዶክስ ቄስ ኦሮሞ አገር ሄዶ ከስማይ እንጨት ወረድ ቤተ ክርስቲያን ስራ ብሎኛል ብሎ መገገሙን አትቃወምም
የኦርቶዶክስን ቄስ ውሃ ውስጥ ዘፍቆህ አሁን ኦርቶዶስ ሆነሀል ስምህም በላይነህ ነው ጫላ መባል ይቆማል ብሎ መፎገራቸውን አትቃወምም
ወሩን በሙሉ ዓመትባል ነው ብለው መቀለዳቸውን አትቃወምም ወይም ምክን ያት ተደረድርልኝ ይሆናል።
ውሃውን ጠበል ነው ብለው መፎገራቸውንስ።።። አረስንቱ

እኔ የውሽት ነብያቶችን አልደግፍም እየፎገሩ መሆኑን ይገበኛል ግን እንደ ኦርቶዶክስ ችጋር አይጠሩም ተመልክት ነብዬችን አለባበሳቸው ሞዴል የማይለብስውን ነው የሚለብሱት ገንዘብም በመቶ ሚሊዬን ነው የሚቆጥሩት ።።። ታድያ ይህ ማለት ኦርቶዶክስ ቀንቶባቸዋል ማለት ነው። አባይ ሞኝ ከሆነ ብቻ ነው ወላይታዎችን የሚነካቸው። ዝም ማለቱ ጥሩ ነው መንግስት ከሞኝነት ሊጠብቕህ አይችልም ሞኝነት መብት ህ ነው ። ነብዬቹ ካታለሉህ የራሰህ ፋንታ ነው። መንግስት በመሐል ገብቶ መበጥበጥ ስራው አይደለም ማለት ነው። አማሮችም ደግሞ እነዚህ ነብዬች አማራ አገር ካልመጡ ምን እንደሚያገባቸው ምንም አያገባኝም።

i wrote in Amharic to test u if u r Ethiopian or Eritrean or paid white man...

Re: ALERTING NEWS ኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ ውስጥ ቢዝነሳቸውን ያበላሸባቸው ክፍሎች

Posted: 01 May 2020, 09:57
by Ethoash
dr. clear12

what happened no answer? u could not understand Amhric or u r playing peekaboo .... come out and answer that is your responsibility u accused people now defend yourself .. proof that you r not self serving ... anyhow u have no job pls come out and answer .. i know you r online...u cant fool us...

Re: ALERTING NEWS ኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ ውስጥ ቢዝነሳቸውን ያበላሸባቸው ክፍሎች

Posted: 01 May 2020, 10:45
by clear12
መልሱን በቀይ http://habeshacults.com/openletter.html
Ethoash wrote:
01 May 2020, 09:31
ከዚህ በፊት የተነጋገርን ይመስልኛል። እነዚህን የውሽት ነብዬችን እንዴት አርገህ እንደምንጠቀምባቸው፣ ከምናሳድ ዳቸውና ከምናስራቸው ። አንዳቸውን ብታስራቸው ሌላ ሁለት ይፈለፈላሉ ቦታቸውንም ይወስዳሉ። በዚህ ላይ ዘረኛ ተመስላለህ የወላይታን ነብይ ስታጠቃ። ሕዝቡ እስካነቃ ሕዝቡ እስካልተማረ ድረስ እነዚህን የውሽት ነብዬች ማስቆም አትችልም።
በመሰረቱ ጎጂ አምልኮ ቡድኖች (Destructive Cults) ዘር ሃይማኖትና ቀለም የማያውቁ ሰዎችን በሃይማኖት ማስክ የሚያታልሉና የሚጎዱ ስብስብ ነው፥፥ ይህ ከሆነ በቅርቡ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ የደቡብ ሰዎች ለ28 ዐመት የገነቡት ሲስተም ስለተጋለጠ ደቡቦች በአታላይ ነብይነት ሞኖፖሊ አላቸው ማለት አይደለም ለዚህ ደግሞ በቅርቡ ለእስር የበቃችው እህተ ማሪያም በቂ ምሳሌ ነች

ከዚህ ሁሉ መንግስት ቀርቦዋቸው ለምሳሌ አልኮል ስነታይዘርን የውሽት ነብዬችን ፎቶ ለጥፎ እኔ ከፈጣሪ የተላከልኝ ዘይት ነው ብሎ ቢሽጥና ሕዝቡ ይህንን ቢጠቀም ድርብ ተጠቃሚ ይሆናል ። የመራራቅንም ዘይቤም ደግፎ እንዲናገር ማረግ ይቻላል የውሽት ነብዩ በፈለገው መንገድ ። እንዲህ ከመንግስት ጋራ ሲስራ ሚሊዬን ብር ቢስጠው እይቆጭም ። የውሽት ነብዩ እኔ ይህንን ወር ረግሜዋለሁ ከቤት አትውጡ ማለትም ይችላል። ገንዘብ ከመንግስት ከተከፈለው ። ሕዝቡን አጭበርብሮ የሚቀበለውን ገንዘብ ኪሳራውን መንግስት ቢተካለት ጥሩ ስራ ይስራል።

ግን አንተ እና ሌሎች የወላይታን ነብዬችን ማጥፋት ነው የምትፈልጉት ። እነዚህ የወላይታ ነብዬች ከኦርቶዶክስ ተከታዬች ቀነሱባቹሁ። ከአማራም ቄሶች ተገንጥለው የራሳቸውን ነብያት መስማት ጀመሩ ይህ አልዋጥ አለህ እንጂ ለምን ተብሎ ነው ቁልቢ ስለት ልጅ እንዳገኝ ብላ አንድ ሴት ለመጀመሪያ ለመጣ ወንድ ቅቤዬን እስጣለሁ ብላ የምትማለው። ብዙ ጎጂ ባህሎች በኦርቶዶክስ በኩል አል ታድያ ያን ሁሉ ስትቃወም አላየሁህም።

ከዚህ በፊት እንዳልኩህ የኣኢትዮጵያ ወጣት የሚያስፈልገው ሳይንስን ቴክኖሎጂንና ሀገር በቀል የሆነውን ጥሩ ባህል ከሰለጠነ አስተሳሰብና አመለካከት ጋር አቀናብሮ ህይወቱን አገሩን ማሳደግ የሚችልበት መንገድ ነው እንጂ እነዚህ ማሃይም ነብይ ነን ባዮችን ሮል ሞዴል (Role Models) አድርጎ እነርሱ የሚነግሩትን ነገር ይከተል የሚለው መንገድ እንደሃገር ብዙም አያስኬድም:: እንደነዚህ አይነት ነብይም ይሁን ካባ የደፋ ሰዎችን የሚገባቸው ቦታ ስታስገባቸው ቦታው ለተማረው ምክን ያታዊ ለሆነው ኢትዮጵያዊ ክፍት ስለሚሆን በብዙ ዘርፍ የተማሩ ታሪክንና ፍልስፍናን የሚያውቁ ሰዎች ሀገርን ማገዝ የሚችሉበት እድል ያገኛሉ አሁን ግን ዳንሳና እህተ ማሪያም መድረክ ላይ ስለሚጮሁና ህዝብ እውነተኛ ማንነታቸው ስላላወቀ ሌላው ክፍል ቢናገርም ሰሚ የለውም

ለምሳሌ የኦርቶዶክስ ቄስ እግዛብሔር በኦሮምኛ አይስማም ብሎ መገልፈጡን አትቃወምም
የኦርቶዶክስ ቄስ ኦሮሞ አገር ሄዶ ከስማይ እንጨት ወረድ ቤተ ክርስቲያን ስራ ብሎኛል ብሎ መገገሙን አትቃወምም
የኦርቶዶክስን ቄስ ውሃ ውስጥ ዘፍቆህ አሁን ኦርቶዶስ ሆነሀል ስምህም በላይነህ ነው ጫላ መባል ይቆማል ብሎ መፎገራቸውን አትቃወምም
ወሩን በሙሉ ዓመትባል ነው ብለው መቀለዳቸውን አትቃወምም ወይም ምክን ያት ተደረድርልኝ ይሆናል።
ውሃውን ጠበል ነው ብለው መፎገራቸውንስ።።። አረስንቱ ይህም ትክክል መሆኑና አለመሆኑ ሊታይ ሊመረመር የሚገባው ነገር ነው እንጂ ትክክል ነው አይናችንን ጭፍነን እንለፍ የሚል አቋም የለኝም

እኔ የውሽት ነብያቶችን አልደግፍም እየፎገሩ መሆኑን ይገበኛል ግን እንደ ኦርቶዶክስ ችጋር አይጠሩም ተመልክት ነብዬችን አለባበሳቸው ሞዴል የማይለብስውን ነው የሚለብሱት ገንዘብም በመቶ ሚሊዬን ነው የሚቆጥሩት ።።። ታድያ ይህ ማለት ኦርቶዶክስ ቀንቶባቸዋል ማለት ነው። አባይ ሞኝ ከሆነ ብቻ ነው ወላይታዎችን የሚነካቸው። ዝም ማለቱ ጥሩ ነው መንግስት ከሞኝነት ሊጠብቕህ አይችልም ሞኝነት መብት ህ ነው ። ነብዬቹ ካታለሉህ የራሰህ ፋንታ ነው። መንግስት በመሐል ገብቶ መበጥበጥ ስራው አይደለም ማለት ነው። አማሮችም ደግሞ እነዚህ ነብዬች አማራ አገር ካልመጡ ምን እንደሚያገባቸው ምንም አያገባኝም።
ከላይ እንዳልኩህ ስለ ጎጂ አምልኮ ቡድኖች ስናወራ ታሪክን ፖለቲካን ማህበራዊ ሁኔታቸውን እየደባለቅን ሳይሆን በማንነታቸው ላይ ስለሆነ ጎጂነታቸው ከላይ ከዘረዘርከው የኦርቶዶክስና ጴንጤ ችግር ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም፥፥ስንዱና ዳንሳ ልምምዳቸው እንደጎጂ ቡድን እንጂ እንደሃይማኖት የሚታዩ ስላልሆነ ፥ ፥

i wrote in Amharic to test u if u r Ethiopian or Eritrean or paid white man...ጽሁፉ ማንነቴን የመለሰው ይመስላል :idea: