Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40166
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አበሻ፤ ሳይንስ፣ ምክንያታዊነት እና ምርምር የሚንቅ ህዝብ የእነ ዳንሳ፣ ስንዱ፣ ትግዕስት መሰል ማጅራት መቺ፣ ስይኮቲክስ እና እብዶች መቀለጃ መሆኑ የግድ ነው

Post by Horus » 01 May 2020, 03:56

አንድ፣ ከ50 እስከ 70% አበሻ በትራማ የታመመ ህዝብ ነው።

ሁለት ቴራፒ በኢትዮጵያ የለም ።

ሶስት በየሃይምኖቱ ካባ ለብሰው የሚንከላወሱት ባብዛኛው ወይ መሃይም ወይ ራሳቸው እብዶች፣ የሌለ ሚያዩ፣ የሌለ ሚቀባዥሩ ያልተመረመሩ ያይምሮ በሽተኞች ናቸው ።

የቀሩት ማጅራት መቺ ሌቦች በዘዴ ተልመው ያልነቃውን በጭንቀትና ድብረት የሚሰቃየውን ህዝብ እንደ እንሰሳ ይጫወቱበታል ።

ይህ ሁሉ ሲሆን መንግስት እንደነ እስራኤል ፣ ስንዱ ያሉ ሌባና እብዶችን ሰብስቦ እንደ መስቀልና ማሰር ኢትዮጵያ የመሃይም ጠንቋይና ሌቦች መጨፈሪያ አገር አረጓት :oops: :oops: :oops:

clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

Re: አበሻ፤ ሳይንስ፣ ምክንያታዊነት እና ምርምር የሚንቅ ህዝብ የእነ ዳንሳ፣ ስንዱ፣ ትግዕስት መሰል ማጅራት መቺ፣ ስይኮቲክስ እና እብዶች መቀለጃ መሆኑ የግድ ነው

Post by clear12 » 01 May 2020, 04:58

Horus wrote:
01 May 2020, 03:56
አንድ፣ ከ50 እስከ 70% አበሻ በትራማ የታመመ ህዝብ ነው።

ሁለት ቴራፒ በኢትዮጵያ የለም ።

ሶስት በየሃይምኖቱ ካባ ለብሰው የሚንከላወሱት ባብዛኛው ወይ መሃይም ወይ ራሳቸው እብዶች፣ የሌለ ሚያዩ፣ የሌለ ሚቀባዥሩ ያልተመረመሩ ያይምሮ በሽተኞች ናቸው ።

የቀሩት ማጅራት መቺ ሌቦች በዘዴ ተልመው ያልነቃውን በጭንቀትና ድብረት የሚሰቃየውን ህዝብ እንደ እንሰሳ ይጫወቱበታል ።

ይህ ሁሉ ሲሆን መንግስት እንደነ እስራኤል ፣ ስንዱ ያሉ ሌባና እብዶችን ሰብስቦ እንደ መስቀልና ማሰር ኢትዮጵያ የመሃይም ጠንቋይና ሌቦች መጨፈሪያ አገር አረጓት :oops: :oops: :oops:
I can't agree with you more!!!

Post Reply