ወያኔ ሿሿ ተሰራች!!!!
Posted: 30 Apr 2020, 19:34
*የፌደራል ሃይሎች ዞሮው ተገናኙ!! ሃሃሃሃሃ---- ትዕግስቱ አወሉ ለህወሓት ሸዋ ሸዋ የሰራ ጀግና ነው።አቶ ትዕግስቱ ህወሓት አዘጋጅተው በነበረ የመቐለ የፌደራል ሐይሎች ስብሰባ 1 ሚልዮን ብር ከተቀበለ በኃላ ወደ አዲስ አበባ ተመልሶ ሸመጠጣት።አሁን ደግሞ ጠ/ሚኒስተር ዶ/ር ዐቢይ በጠሩት ስብስባ ተገናኝተዋል!! ድንቄም የፌደራል ሃይሎች!!



