Page 1 of 1

ALERTING NEWS ስንዱን ማስረ መፍትሔ ውይስ ችግሩን መሸፋፈን (sweeping truth under the carpet )

Posted: 30 Apr 2020, 07:02
by clear12
ስንዱ መታሰሯ ራሷንና ተከታዮቿን ከቀጣይ ጥፋቶች የሚያድን ቢሆንም ስንዱንና ሌሎች ወደፊት ሊፈጠሩ የሚችሉ የመናፍቃዊ ክፉ መንፈስ ተጠቂ ኢትዮጵያዊያኖችን የሚያድነው ሃይማኖትን እንደማስክ አጥልቆ ሹክ አለን ከሚሉት መንፈስ የሚገላገሉብት የቴራፒ መፍትሔ (spiritual Release therapy http://habeshacults.com/company.html ) በመንግስት ሲዘጋጅላቸውን ነው:: አለበዛ ኢትዮጵያ በየወቅቱ በሰለጠነው አለም በሌለ መልኩ የተጠቂ (spirit Attachment victims) ዜጎችን ህይወት ሲበላሽ እንደቲያትር ማየት የተለመደ ይሆናል::

Spirit Release Therapy is a spiritual healing that helps the removal of spirit attachments. Evil Spirit (የጼንጤ ጌታ የሚሉት አውሬ፣ ጂኒ፣ ቃሊቻ፣ ውቃቢ፣ ቆሌ...ወዘተ) weakens its victim it gains more and more control over him or her. These entities are like a parasite to drain the life forces of the person so they can take over the actions of that person for a brief period. It isa sad reality that many Ethiopians who suffer Spritual Attachment trauma don't recover easily. It can take years to recover for some and some never recover. .