Page 1 of 1

BREAKING NEWS የሳውዲ አረቢያ መንግስትና እህተ ማሪያም

Posted: 30 Apr 2020, 04:00
by clear12
ይቺ ሴት መካ መዲና ድረስ ምንም የማያውቁ የዋህ ተከታዮቿን እየላከች ሙስሊም ወገኖችን በእምነታቸው በመፈታተን በሳውዲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ለአደጋ እንደጣለች ማየት ይቻላል ፥፥ ሴትየዋ ይህንን መጥፎ ትርጉመ ቢስ ስራዋን እንደጀብዱ የምታወራው ሲሆን ራሷ ስታ (Narcissistic personality disorder ) ሌላውን ተከታዮች በማሳት ወደፊት ከዚህ የበለጠ ነገር በማሪያም ትዕዛዝ (hearing attaching spirit voices)አደርጋለሁ በማለት ተኩራርታ ስታወራ ለሚያያት በግዜው ሃይ ባይ ካላገኝች የሚቃወሟትን ሰዎች ከማስገድል እንደማትመለስ ያሳያል

Re: BREAKING NEWS የሳውዲ አረቢያ መንግስትና እህተ ማሪያም

Posted: 30 Apr 2020, 06:53
by clear12
ስንዱ መታሰሯ ራሷንና ተከታዮቿን ከቀጣይ ጥፋቶች የሚያድን ቢሆንም ስንዱንና ወደፊት ስንዱን መሰል ሊፈጠሩ የሚችሉ ሰዎችን የሚያድነው ሹክ አለን ከሚሉት መንፈስ የሚገላገሉብት የቴራፒ መፍትሔ (spiritual Release therapy http://habeshacults.com/company.html ) በመንግስት ሲዘጋጅላቸውን ነው:: አለበዛ ኢትዮጵያ በየወቅቱ ነብይ ነን ብለው ከሚነሱ ግለሰቦች ጋር ድብብቆሽ ስትጫወት የምትኖር አገር ነው የምሆነው:: በየቦታው ከታች እንደሚታየው ወጣት አይነት የወደፊት ስንዱዎች አሉ::