Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

BREAKING NEWS በአዲስ አበባ የሚገኘው የWHO ቢሮ ከኮሮና ቀጥሎ ኢትዮጵያ ላይ ከፍተኛ ችግር እንደሚመጣ አሳወቀ

Post by clear12 » 29 Apr 2020, 04:00

የኢትዮጲያ ህዝብ ምን ፈረደበት? :lol: Management by fear :lol: ዳንሳ ከመሬት ተነስቶ እሱ ቁርጥ እየበላ ህዝቡን በኮሮና ምክንያት እንጨት ትበላለህ ሲል! ሌላኛው ድንጋይ ራስ ደግሞ በእሳት ዝናብ ትቃጠላላችሁ :ስጋችሁ ይጨሳል :አንድ ትልቅ የመንግስት ባለስልጣን ይሞታል ይለናል :idea: :?: :shock: