Ethoash የኢዘዲን ከማል የእጅ መታጠቢያ ጆሲ ለፋሲካ ስጦታ ሲያድል ተመልከት !!
Posted: 29 Apr 2020, 01:28
Simple is Beautiful !! Simple better !!!
Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/
አይ አይደለም ሃሳቡ ወይም ፓተንቱ ተሰርቆ አይደለም፣ በትክክል የራሱ ፕሮዳችት ነው። እንዲያውን ሆቴል ቤቶች በሙሉ እንደ ፍላጎታቸው በልክ እያዘዙ ሌት ተቀን እየሰሩ ነው። እኔን ያስገረምኝ በዚህ ፍጥነት ለግል ቤት በሚሰራ እስኬል (ትንሽ) ልክ መስራት መቻላቸውና ለማስተዋወቅ ክጆሲ ጋር መግጠማቸው ነው ። አው ይህ ቀላል ፈጠራ ነው ግን እንደ ምታቀው እጅግ አስገራሚው ፈጠራ paper clip ነው ። ምን እንደምል ይገባሃል ! ትልቅ ፈጠራ ቀላል ነገር ነው !!!Ethoash wrote: ↑29 Apr 2020, 02:58በሳቅ ነው የገደልከኝ የሆነ ነገር አስታውስኽኝ ። የኛው ጁሐር እጁን እንዲታጠብ የእጅ ወሃ ቢቀርብለት ሳሙናውን የቆሽሽው ወሃ ውስጥ አስቀምጦ ከዚያም ከቆሻሻው ውሃ አውጥቶ ተጠቀመ ማለትን ሰምቼ በሳቅ ነው ጠሽ ያልኩት ። ይህ እንግዲህ አሜሪካ አርባ አመት ከተቀመጠ አገር ካልመራሁ ከሚል ሰውዬ ነው ። ግን የአስራ ዘጠኙ እድሜ ምሁር ከእጅ እንዳይነካካ አርጎ ፍጥሮት ለዚህ አብቅቶታል። ችግሩ ያለው ፋጠራው ሳይሆን ማንም ተነስቶ ፈጠራውን ኮፒ ማረጉ ነው። እኔ ይህ የእጅ መታጠብያ ኮፒ ያለፍቃድ የተደረገ ይመስለኛል ዲዛይን ከማል በቀደም ምርቱን ወደ አዲሳበባ ለማስገባት ተቸግራለሁ ስል ስምቸዋለው በበሽታው ምክን ያት ምንም ትራንስፖርት ስለለሌ። በተቀረ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል እንደልማዴ አቃቂር ላወጣ ፈልጌ ነበር ግን ይህ የእደገት ሀ ሁ ነው ገና ብዙ ይሻሻላል። በእግር መረገጡ ጥቅሙ ጤንነትን መጠበቅ ብቻ ሳይሆን ውሃም ይቆጥባል ካልተረገጠ ወሃ ስለማያፈስ ። ውሃ ይቆጥባል ። የድሮ ግን ከፍተኸው ልትረሳው ትችላለህ።
እኔ እንዳይስረቅ ፈርሼ ነው እንጂ ከማል ከሆነ ለዚህ ደረጃ ያበቃው ፕሮድክቲን ለቤት እንዲሆን ከስራው በጣም በጣም ምርጥ ነው። አሁን እኮ እጅ የሚያሳጥብ ሰው አትፈልግም ዝም ብለህ እራሰህ ታጥበህ ትገባለህ ማለት ነው። ድሮ በልጅነቴ እንደእጅ ማሳጥብ የሚደብረኝ ነገር አነበረም በተለይ ቆሻሻው ውሃ እየሞላ ሲሄድ እየከበደህ ይሄዳል ። ማንም እየተነቀባረረ ሲታጥብ አንተ ወገብህ ይበጠሳል ብዙን ግዜ ደግሞ ይህ ስራ ለሴቶች የተተው ስለሆን ትልቅ ግልግል ነው። በጣም ነው የሚያምረው መርገጫውን ደግሞ በብረት ማረጉ ብቻ በጣም ብዙ ለውጥ መጠበቅ እንችላለን። ከዚህ ልጅHorus wrote: ↑29 Apr 2020, 03:24
አይ አይደለም ሃሳቡ ወይም ፓተንቱ ተሰርቆ አይደለም፣ በትክክል የራሱ ፕሮዳችት ነው። እንዲያውን ሆቴል ቤቶች በሙሉ እንደ ፍላጎታቸው በልክ እያዘዙ ሌት ተቀን እየሰሩ ነው። እኔን ያስገረምኝ በዚህ ፍጥነት ለግል ቤት በሚሰራ እስኬል (ትንሽ) ልክ መስራት መቻላቸውና ለማስተዋወቅ ክጆሲ ጋር መግጠማቸው ነው ። አው ይህ ቀላል ፈጠራ ነው ግን እንደ ምታቀው እጅግ አስገራሚው ፈጠራ paper clip ነው ። ምን እንደምል ይገባሃል ! ትልቅ ፈጠራ ቀላል ነገር ነው !!!
መች እሱ ብቻ! ከታጠብክ በኋላ እጅ ማድረቂያው ቆሻሻ ፎጣ ታስታውሰዋለህ? !! ያንንም ችግር መፍታት አለባቸው ! ችግር የፍስፍና እናት ነች ይባል የለ !Ethoash wrote: ↑29 Apr 2020, 03:33እኔ እንዳይስረቅ ፈርሼ ነው እንጂ ከማል ከሆነ ለዚህ ደረጃ ያበቃው ፕሮድክቲን ለቤት እንዲሆን ከስራው በጣም በጣም ምርጥ ነው። አሁን እኮ እጅ የሚያሳጥብ ሰው አትፈልግም ዝም ብለህ እራሰህ ታጥበህ ትገባለህ ማለት ነው። ድሮ በልጅነቴ እንደእጅ ማሳጥብ የሚደብረኝ ነገር አነበረም በተለይ ቆሻሻው ውሃ እየሞላ ሲሄድ እየከበደህ ይሄዳል ። ማንም እየተነቀባረረ ሲታጥብ አንተ ወገብህ ይበጠሳል ብዙን ግዜ ደግሞ ይህ ስራ ለሴቶች የተተው ስለሆን ትልቅ ግልግል ነው። በጣም ነው የሚያምረው መርገጫውን ደግሞ በብረት ማረጉ ብቻ በጣም ብዙ ለውጥ መጠበቅ እንችላለን። ከዚህ ልጅHorus wrote: ↑29 Apr 2020, 03:24
አይ አይደለም ሃሳቡ ወይም ፓተንቱ ተሰርቆ አይደለም፣ በትክክል የራሱ ፕሮዳችት ነው። እንዲያውን ሆቴል ቤቶች በሙሉ እንደ ፍላጎታቸው በልክ እያዘዙ ሌት ተቀን እየሰሩ ነው። እኔን ያስገረምኝ በዚህ ፍጥነት ለግል ቤት በሚሰራ እስኬል (ትንሽ) ልክ መስራት መቻላቸውና ለማስተዋወቅ ክጆሲ ጋር መግጠማቸው ነው ። አው ይህ ቀላል ፈጠራ ነው ግን እንደ ምታቀው እጅግ አስገራሚው ፈጠራ paper clip ነው ። ምን እንደምል ይገባሃል ! ትልቅ ፈጠራ ቀላል ነገር ነው !!!