Fighting started with Alula Solomn and Senait Meberatu V Jawar Mohammed!!
Posted: 27 Apr 2020, 17:38
Alula Solomon
ትግራይ ምርጫ ይካሄዳል ሲባል እየጮሁ እና እየተቃወሙ ያሉት የኮ/ል አብይ ደጋፊዎች ናቸው.. አንዳንዶቹማ ጭራሽ ትግራዮች ምርጫ ትሞክሯትና እንተያያለን የሚሉም አሉ:: በጀት የላችሁም ሕጉ አይፈቅድላችሁም.. ትግራይ አማራጭ ፓርቲዎች የሉም ሲሉም ተስተውለዋል::
አማራጭ ፓርቲ በትግራይ ወደ አምስት ገደማ አለ:: በጀት ስለተባለው ነገር የምርጫ ቦርድ መች ራሱን ችሎ ያውቃል እና ነው?! ከውጭ በእርዳታ በሚያገኘው ገንዘብ ታግዞ ነው ምርጫ የሚያስፈፅመው:: ህዝብ መሪዎቹን ለመምረጥ የሚያግደው ሕግም ኾነ ሌላ ኃይል የለም::
ዋናው ምክንያት ግን ይህ ሳይኾን በዋናነት ከፍተኛ ፍርሐት እና መረን የለቀቀ የትግራይ ጥላቻ ነው::
ከዚህ በተጨማሪም እነዚህ ሰዎች ምርጫ ከነ አካቴው ቀርቶ "የአንድነት ፓርክ መንግስት" መሪ ኮ/ል አብይ እስከ ወዲያኛው "ንጉስ" ተብሎ ቢገዛቸው ደስተኛ ናቸው:: ነገር ግን እኔ ኋላ ቀር ነኝ በንጉስ መገዛት እፈልጋለሁ ማለት ሌላውም እንደኔ እሺ ብሎ ይቀበላል ማለት አይደለም:: ከፈለጉ የራሳቸው ንጉስ ያለ ምርጫ ቀብተው ያንግሱ ሌላው ደግሞ ምርጫ አካሂዶ መሪዎቹን ይምረጥ:: ሰው እንደ ስልጣኔው እና ፍላጎቱ ይተዳደር::
ከኮ/ል አብይ ደጋፊዎች ውጭ ያለው ግን በተለይ ኦሮሞዎች ትግራይ ምርጫ ይካሄዳል መባሉ ድጋፋቸውን እየገለፁ ነው ብቻ ሳይኾን እንደ ጥሩ ምሳሌም አይተውታል::
Jawar Mohammed
So Tigrai State wants to go a head and hold regional election in August despite federal election being postponed? Interesting! Another constitutional crisis on top of the one we already have. Come September, both Abiy's federal and Debretsion's regional government will expire and two illegitimate governments will be facing off. Both sides trying to find loopholes in the constitution to renew its legitimacy before that happens.
In my view, neither side has legal path forward. The best way is national dialogue and negotiation among contending parties.

Please wait, video is loading...
****************************************Jawar Mohammed