የባህር በር ባለቤት መሆን የምንችልበት መንገድ ከኤርትራ መንግሥት ጋር በመስማማት ከባይሉል ኤርትራ እስከ ቡሬ ኢትዮጵያ የሚደርስ ቦይ መቆፈር ነው፡፡
Posted: 27 Apr 2020, 04:18
ሙሉቀን ተስፋው
የኢትዮጵያ ከቀይ ባህር የምትርቀው 50 ኪሎ ሜትር ያክል ነው፡፡ ለእኛ ቅርብ የሆነው የቀይ ባህር ክፍል በይሉል (Beylul) ይባላል፡፡ በይሉል ከአሰብ ወደብ ወደ ሰሜን በኩል የሚገኝ የቀይ ባህር ዳርቻ ነው፡፡ በኢትዮጵያ በኩል ለቀይ ባህር ቅርብ የሆነው ቦታ በአፋር ክልል የቡሬ መንደር ነች፡፡ ይህ ርቀት ከመስቀል አደባባይ እስከ ደብረ ዘይት ድረስ ካለው የሚርቅ አይደለም፡፡ ሆኖም በቅርብ ርቀት ካለው ባህር ለመርከብ ማቆሚያ የሚሆን ወደብ የለንም፡፡ ሆኖም አሰብን የግድ መመለስ ወይም ከኤርትራ ጋር መዋሀድ ወዘተ ከሚለው ሀሳብ ውጭ የባህር በር ባለቤት መሆን የምንችልበት መንገድ አለ፡፡
ይኼውም ከኤርትራ መንግሥት ጋር በመስማማት ከባይሉል ኤርትራ እስከ ቡሬ ኢትዮጵያ የሚደርስ ቦይ መቆፈር ነው፡፡ ይህ የ50 ኪሎ ሜትር ቁፋሮና ግድብ አገራችን በዓመት ለወደብ ኪራይ ከምትከፍለው ባነሰ ወጭ የማለቅ እድል አለው፡፡
Read Full Article : https://mereja.com/amharic/v2/260636