Page 1 of 1

ALERTING NEWS እስክንድር ነጋ ሳያውቅ አዲስ አበባ ኮንዶሚኒየም ቤቶች በሞባይል መታደል ጀምረዋል

Posted: 26 Apr 2020, 13:59
by clear12
አገሪቱ በእነዚህ ነብይ ነን ባይ ቂሎች ፍሬን እንደሌለው መኪና የዽንጋይ ዘመንን (stone age :shock: ) ጥሳ ወደ ጅንጀሮነት ክፍለ ዘመን(Prehistoric Age :twisted: ) በማለፍ ላይ ነች:: "ጌታ" :roll: እንደዚህ በሞባይል መልዕክት የሚልክለት ከሆነ ስልክ ቁጥሩን ቢሰጠን ብዙዎች ከመጸለይ SMS ሜሴጅ ይልኩ ነበር:: :twisted: :twisted: :P

Re: ALERTING NEWS እስክንድር ነጋ ሳያውቅ አዲስ አበባ ኮንዶሚኒየም ቤቶች በሞባይል መታደል ጀምረዋል

Posted: 26 Apr 2020, 16:45
by clear12