Page 1 of 1

የፒኮኩ ትርጉም፡ የባለግዜ ባለተራ እብሪት፤ ምንግዜም ማይቀረው የስልጣን በሽታ ! የኢትዮጵያ መንበረ መንግስትኮ የግሉ ቤት ግድግዳ አይደለም ! ይህን ያን መለጠፊያ !!

Posted: 24 Apr 2020, 16:57
by Horus
ስልጣን ያባልጋል፣ ፍጹም ስልጣን ፈጽሞ ያባልጋል :x :x :x

https://www.youtube.com/post/Ugw_A3rqvqUi2_b_92B4AaABCQ

Re: የፒኮኩ ትርጉም፡ የባለግዜ ባለተራ እብሪት፤ ምንግዜም ማይቀረው የስልጣን በሽታ !

Posted: 24 Apr 2020, 17:06
by simbe11
ዓይንህን ጨፍነህ የተደመርክ ሁላ
ዓይንህን ግለጥ

Re: የፒኮኩ ትርጉም፡ የባለግዜ ባለተራ እብሪት፤ ምንግዜም ማይቀረው የስልጣን በሽታ !

Posted: 24 Apr 2020, 19:14
by Horus
ደሞስ እሱ ከነገስታቱና መሳፍንቱ ይበልት ዴሞክራት ነኝ ካለ ህዝቡን ምን ምልክት እንደ ሚወክለን ይጠይቃል እንጂ ያገሪቱ መንበረ መንግስት እንደ ራሱ ቤት ግድግዳ ይህን ያንን ፖስተር መለጠፊያ ሊያረግ እንዴት ይቻለዋል !! አሻንጉሊት ያልጠገበ ልጅ ይመስል !!!

Re: የፒኮኩ ትርጉም፡ የባለግዜ ባለተራ እብሪት፤ ምንግዜም ማይቀረው የስልጣን በሽታ ! የኢትዮጵያ መንበረ መንግስትኮ የግሉ ቤት ግድግዳ አይደለም ! ይህን ያን መለጠፊያ !!

Posted: 24 Apr 2020, 19:20
by Wedi