Page 1 of 1
"የተራበ ህዝብ መሪውን ይበላል"!!!
Posted: 24 Apr 2020, 11:50
by Hameddibewoyane
Please wait, video is loading...
Re: "የተራበ ህዝብ መሪውን ይበላል"!!!
Posted: 24 Apr 2020, 11:51
by Hameddibewoyane
ትናንት ሶስት የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ አባላት እነሱ የበሉቱን ስጋ ከብድዋቸው dagest ለማድረግ በቡድን ሆነው ስፖርት ለመስራት በሚሮጡበት ግዜ የተራቡ ወጣቶች መንገድ ላይ ጠብቀው ወርቃቸው፣ሞባይላቸው ዘረፍዋቸው።ደግ አደረጉ!! እነሱና ልጆቹ ጠግበው ሲያድሩ ማን ተርቦ ዝም ይላል። የህወሓት መሪዎች በህዝብ ከመበላታቹ በፊት የትእምት ገንዘብ ለድሃ የትግራይ ህዝብ አካፍሉ።ካልሆነ እናንተ ጠግባቹ እየተፈቹ ዝም ብሎ የሚያያቹ የለም!!
Re: "የተራበ ህዝብ መሪውን ይበላል"!!!
Posted: 24 Apr 2020, 11:56
by Hameddibewoyane
ሰበር ዜና
ሁለት ሴት እና አንድ ወንድ የህወሓት ማ/ኮሚቴ ኣባል የሆኑ በወጣቶች ታግተው ተደፍረው ንብረታቸው ተቀሙ ።
Please wait, video is loading...
Re: "የተራበ ህዝብ መሪውን ይበላል"!!!
Posted: 24 Apr 2020, 15:32
by Ejersa
ትናንት በመቐለ ከተማ የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት የሆኑ ሃንግ ተደርገዋል ። ሁለት ሴትና አንድ ወንድ የእጅ ስልካቸውና ጌጦቻቸውን ቀላሚኖ አከባቢ ንብረታቸው ተዘርፈዋል። የሚገርመው መዘረፋቸው ብቻ አይደለም ይህንን በተመለከተ አብዛኞቹ የህወሓት አክቲቪስቶች ፅፈዋል ኮመንት ሰጪዎች ግን "ደግ አደረጉ፣ድርሻቸው ነው፣ብናገኛቸው እናመሰግናቸዋለን፣ለሌባም ዘራፊ ያዝለታል ወዘተ እያሉ ደስታቸውን ገልፀዋል ሰው በንዴት ይህንን ይበል እንጂ ማጅራት መምታት ግን ትልቅ ወንጀል ነው እላለሁ።
Please wait, video is loading...
Re: "የተራበ ህዝብ መሪውን ይበላል"!!!
Posted: 24 Apr 2020, 15:40
by Ejersa
Please wait, video is loading...
Re: "የተራበ ህዝብ መሪውን ይበላል"!!!
Posted: 24 Apr 2020, 16:16
by Hameddibewoyane
Ejersa wrote: ↑24 Apr 2020, 15:40
Please wait, video is loading...
Re: "የተራበ ህዝብ መሪውን ይበላል"!!!
Posted: 24 Apr 2020, 21:35
by ( ͡° ͜ʖ ͡°)
Re: "የተራበ ህዝብ መሪውን ይበላል"!!!
Posted: 24 Apr 2020, 23:49
by kebena05
Ejersa wrote: ↑24 Apr 2020, 15:40
Please wait, video is loading...