Page 1 of 1

ቆይታ ከአምባሳደር ወንድሙ አሳምነው (በዶክተር አብይ ላይ አዲስ ስድብና ትችት ከወያኔ ጡረተኛው አምባሳደር)

Posted: 23 Apr 2020, 21:21
by Dawi
Over time, I found the view of Desalegn/Mehal Media very interesting, a "true" Ethiopian indeed albeit, he goes over board in attacking Ethio 360 and Balderas not to mention slighting Medhin of TMH a bit; touching Medhin is a No! No! in my book. Leave her alone dude! :P

Seriously, I think Medhin is not only beautiful but, doing a good job. I take her by enlarge as fair even if she sympathizes with TPLF. That is her business.

BTW, what happened to Betty? I miss Betty/LTV the tall/beautiful.

በዶክተር አብይ ላይ አዲስ ስድብና ትችት ከወያኔ ጡረተኛው አምባሳደር


ቆይታ ከአምባሳደር ወንድሙ አሳምነው

Re: ቆይታ ከአምባሳደር ወንድሙ አሳምነው (በዶክተር አብይ ላይ አዲስ ስድብና ትችት ከወያኔ ጡረተኛው አምባሳደር)

Posted: 23 Apr 2020, 22:17
by Dawi
"..ባለፉት 27 ዓመቶች በኢትዮጵያ አማርኛ ከመቼውም የበለጠ ተስፋፍቷል"፣ ከኦሮሚያ በስጠቀር ማለቱ ይሁን? Is that right?

"ሶማሌዎች ባለፉት 27 ዓመቶች ነው በኢትዮጵያዊነት ያመኑት" ፣ ድሮ የሚያዩት ወደ ሞቃዲሾ ነበር፤ አብዲኢሌ ባይኖር ኖሮ ሙስተፋ አይመጣም ነበር እንደማለት ነው፤


Dawi wrote:
23 Apr 2020, 21:21

ቆይታ ከአምባሳደር ወንድሙ አሳምነው

Re: ቆይታ ከአምባሳደር ወንድሙ አሳምነው (በዶክተር አብይ ላይ አዲስ ስድብና ትችት ከወያኔ ጡረተኛው አምባሳደር)

Posted: 24 Apr 2020, 05:57
by Dawi
'ለዶክተር አብይ እጅ መስጠት ነውር ነው' የህወሓት አንጃ ክፍል (Part 2)