Page 1 of 1

BREAKING NEWS ታዋቂው ምሁር በኮረና ቫይረስ (COVID-19) ምክንያት ኢትዮጵያ ውስጥ የመቃብር ቦታ ጠፍቶ አሞራ ሬሳ እስኪበላ ድረስ ብዙ ችግርና ስቃይ እንደሚገባ ተናገሩ

Posted: 22 Apr 2020, 18:42
by clear12
በክፍል ሁለት የአለማችን እውቅ ሳይንቲስቶች እንደ እስራኤል ዳንሳና እህተ ማሪያም ያሉ አምላክ ሹክ አለኝ ብለው ራሳቸው ስተው ሰውን የሚያስቱ ሰዎች ሳይኮሎጂካል ችግራቸው ምን እንደሆነ ያሳያሉ:: :idea: :?: :idea: እስከዛው ድረስ መፍትሔው እስራኤል ዳንሳ (Narcissistic personality disorder (NPD) እንደሚለው እሱ ቸርች ሔዶ ገንዘብ እየከፈሉ እሱ ጌታ ብሎ ጭንቅላቱ ላይ ለሳለው ነገር መጸለይ ብቻ ነው :cry: :cry: :cry: more videos http://habeshacults.com/others.html

Re: GOOD NEWS ኢትዮጵያዊው የCOVID-19 ክትባት መድሃኒትን እንደሚያወጣ ለሚዲያ ተናገረ

Posted: 23 Apr 2020, 02:21
by ethioscience

Re: BREAKING NEWS ታዋቂው ምሁር በኮረና ቫይረስ (COVID-19) ምክንያት ኢትዮጵያ ውስጥ የመቃብር ቦታ ጠፍቶ አሞራ ሬሳ እስኪበላ ድረስ ብዙ ችግርና ስቃይ እንደሚገባ ተናገሩ

Posted: 23 Apr 2020, 03:06
by Digital Weyane
When our Weyane leaders created a fertile ground for the emergence of false prophets in Ethiopia, the aim was to pacify young Amhara and Oromo, thus preventing them from rising up against the TPLF government.

The wonderful plan worked very well for 27 years, until dictator Issayas brainwashed the Qerro and Fano hooligans into thinking that Weyane leaders were very weak, so weak that they can actually chase them out of town by throwing rocks at them. He spoiled all the fun. :evil: :evil: :evil:

Re: BREAKING NEWS ታዋቂው ምሁር በኮረና ቫይረስ (COVID-19) ምክንያት ኢትዮጵያ ውስጥ የመቃብር ቦታ ጠፍቶ አሞራ ሬሳ እስኪበላ ድረስ ብዙ ችግርና ስቃይ እንደሚገባ ተናገሩ

Posted: 23 Apr 2020, 03:51
by clear12
Digital Weyane wrote:
23 Apr 2020, 03:06
When our Weyane leaders created a fertile ground for the emergence of false prophets in Ethiopia, the aim was to pacify young Amhara and Oromo, thus preventing them from rising up against the TPLF government.

The wonderful plan worked very well for 27 years, until dictator Issayas brainwashed the Qerro and Fano hooligans into thinking that Weyane leaders were very weak, so weak that they can actually chase them out of town by throwing rocks at them. He spoiled all the fun. :evil: :evil: :evil:
ልክ ነህ የደቡብን ህዝብ መካከል ላይ እንደተሳለው ጅንጀሮ አሻንጉሊት አድርጋችሁ ተሳክቶላችኋል :idea: :idea: ደቡቦችም እንደ ሀረሪዎች "ጌታ ወረደብን ብለን ስንጃጃል ወያኔ ዝም ብሎ ተመልከተን ብለው" ይቅርታ ጠይቁን እንዳይሉ :twisted: :twisted: