ሰበር ዜና !በሶማሌ ክልል ህዝብ ላይ ግፍ እና ግድያ የፈፀሙት የህወሃት አመራሮችና የጦር መኮንኖች ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው አለ:: / የሶማሌ ክልል ም/ ፕሬዚዳንት ሙስጠፌ መሀመድ.
Posted: 22 Apr 2020, 14:06
ሰበር ዜና !https://www.facebook.com/jawar.afar.9/v ... 963306802/
ህይወሓት ( Tplf ) ባለፉት 30 አመታት በሶማሌ ህዝብ ላይ ዘር መጥፋት ሴራ ፈፅመዋል !
በሶማሌ ክልል ህዝብ ላይ ግፍ እና ግድያ የፈፀሙት የህወሃት አመራሮችና የጦር መኮንኖች ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው አለ
የሶማሌ ክልል ም/ ፕሬዚዳንት ሙስጠፌ መሀመድ.
የትግራይ መንግስት ና የጦር ጄኔራሎች ለዚህ ምን ምላሽ አላቸው ???