Page 1 of 1

በትህነግ ወያኔ ትግሬ የጦር መኮነኖች በሶማሊያ ህዝብ ላይ የተፈፀመው የጅምላ ጭፍጨፋ!!!!

Posted: 21 Apr 2020, 11:15
by pushkin
በትህነግ ወያኔ ትግሬ የጦር መኮነኖች በሶማሊያ ህዝብ ላይ የተፈፀመው የጅምላ ጭፍጨፋ በዓለም አቀፍ የተመዘገበ ነው ህወሓት ሊደብቀው አይችልም ይጠየቅበታል። ህወሓት በሶማሊያ ህዝብ ላይ የፈፀመችውን የጅምላ ጭፍጨፋ ለመደበቅ እንደ ዳዊት ከበደ የመሳሰሉ ጋዜጠኞችን በማሰባሰብ ብዙ ጥረት አድርጋለች፣ በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብም አፍስሳለች፣ ግን TPLF ወያኔ በምስራቅ እዝ የጦር መኮነኖች አገዛዝ በሶማሊያ ህዝብ ላይ የፈፀመችዉ የጅምላ ጭፍጨፋ በአለም አቀፍ የተመዘገበ ስለሆነ፣ ዳዊት ከበደ (Dawit Kebed) እና ግብረአበሮቹ በሚነዙት የሐሰት ፕሮፖጋንዳ በፍፁም ሊደበቅ አይችልም።

ይህ ከታች የምታዩት ፎቶ በአንድ ጀምበር ዘመድ አዝማዳቸውን ያጡ ናቸው። እዚህ ከሚታየው ረዥም ቀጭን ወጣት የአሥር አመት ልጅ ሆኖ ነው አባቱን ያጣው😭😭😭😭

በዚህ ስፍራ ተገኝቼ እንዳረጋገጥኩት 9 የቤተሰብ አባላት በአንድ ቀን ተቀብረዋል።
Please wait, video is loading...