Page 1 of 1
GOOD NEWS: የኢትዮጵያ ባንኮች ያለ ምንም ማስያዣ እስከ 10 ሚሊዮን ብር ብድር የሚያሰጡበት መንገድ ተዘጋጀ
Posted: 21 Apr 2020, 04:42
by clear12
ዳንሳ ከፕሮፌሰር እስከ ኩሊ ተከታዮቹን አዳራሽ ውስጥ እየሰበሰበ 10 ሚሊዮን ብር ያለ ፕላንና ማስያዣ ተበደር የሚመጣው አይታወቅም መንግስት ሊቀየር ብድሩ ሊሰረዝ የሚያስችል ተዐምር ጌታ ያደርጋል እያለ ሀላፊነት ለጎደለው ሌብነትና እዳ ሞኝ ተከታዮቹን ሲነዳ
Re: GOOD NEWS: የኢትዮጵያ ባንኮች ያለ ምንም ማስያዣ እስከ 10 ሚሊዮን ብር ብድር የሚያሰጡበት መንገድ ተዘጋጀ
Posted: 21 Apr 2020, 06:53
by Wedi
እስራኤል ዳንሳ ይህን ምስኪን ህዝብ ስለ ብር እያወራ ያጀዝበዋል!!

Re: GOOD NEWS: የኢትዮጵያ ባንኮች ያለ ምንም ማስያዣ እስከ 10 ሚሊዮን ብር ብድር የሚያሰጡበት መንገድ ተዘጋጀ
Posted: 21 Apr 2020, 10:50
by Tog Wajale
Yes He Was Hand Picked By The Dedebit Woorgach Agga*me T.P.L.F. Woyane To Confuse Ethiopian Peoples Southern Areas & Then Oromia Areas ,Finally It Is Not Working. The Mighty Orthodox Christians Believers From Ethiopia And Eritrea Are Coming To Destroy These Rubbish Garbage So Called Pentte Pastors One By One, It Is Just A Matter Of Time. Stay Tuned.