Page 1 of 1

BREAKING እንደ እስራኤል ዳንሳ ከብዙ ሀበሾች ጭንቅላት ላይ እርሶ ተብሎ ከተቀመጠበት ዙፋኑ ሌብነቱ ተጋልጦ የሚወርደው የጴንጤ ቲያትረኛ መንፈስ

Posted: 20 Apr 2020, 01:37
by clear12
ከታች የተቀመጡት ቪዲዮዎች በግልጽ እንደሚያሳዩት በዐሁኑ ሰዐት ኢትዮጵያ ውስጥ በየጴንጤው እምነት "ጌታ" ነኝ "መንፈስ ቅዱስ" ነኝ ያለ መንፈስ (Earth bounding negative spirit) በየጸበሉ ሰዎችን "ሰይጣን" ነኝ ምናምን እያለ ሲያስቸግር ማየት የተለመደ ነገር ሆኗል:: ብዙ ግዜ የዚህ ተጠቂ የሆኑ ወገኖች ችግራቸውንና በአምልክ ሽፋን የሚሰራባቸውን በድል የሚረዳላቸው ስለሌለ ለከፍተኛ ችግር ብቻቸውን ተጋልጠው ይገኛሉ:: ይህ ሃይማኖትን ማስክ ያደርገን ጥቃት (Earth bounding negative spirit attachment) እንደሰለጠነው ህብረተሰብ በኢትዮጵያ ለማስቆም በሚዲያ ማንነቱንና ሲስተሙን ማሳወቅ ወሳኝ ነው:: Evil Spirit (የጼንጤ ጌታ ፣ ጂኒ፣ ቃሊቻ፣ ውቃቢ፣ ቆሌ...ወዘተ) in Ethiopia weakens its victim it gains more and more control over him or her. These entities are like a parasite to drain the life forces of the person so they can take over the actions of that person for a brief period. It is a sad reality that many Ethiopians who suffer Spritual attachment trauma don't recover easily. It can take years to recover for some and some never recover. .
http://habeshacults.com/company.html

http://habeshacults.com/damaging.html

http://habeshacults.com/Attachment.html


Re: BREAKING እንደ እስራኤል ዳንሳ ከብዙ ሀበሾች ጭንቅላት ላይ እርሶ ተብሎ ከተቀመጠበት ዙፋን ማስኩ ተጋልጦ የሚወርደው የጴንጤ ቲያትረኛ መንፈስ

Posted: 20 Apr 2020, 04:25
by clear12