Re: Ethiopian Brother Horus,Thank You For Educating Us About the marvelous history of Gurages.Can You Talk more About Mi
Posted: 19 Apr 2020, 14:01
Present - እንኳን ልብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰህ? አንተም ለምታስተምረን ሁሉ አመሰግናለሁ !!
ግብጽን ምስር (ምጽር) ብለው የሚጠሯት አረቦችና ይሁዲዎች ናቸው እንጂ ጥንታዊ ግብጾች በፍጹም ራሳቸውን ምስር ብለው አያቁም። ምስር ምስራ (ሚስራ) ከሚለው የአሲሪያ ቃል የመጣ ሲሆን ሰዎች እንደሚሉት ቦቆሎ፣ ወይ ባቄላ ማለት አይደለም። ሚስራእ ማለት ልክ በግዕዝ እንደምንለው ምስራቅ ማለት ነው። እሱም የጸሃይ መውጫ፣ (the land where the sun rises or the land of rising the rising sun) ማለት ነው ።
ግብጾች ራሳቸውን ክምት ነበር ሚሉት፤ በትክክል የሚጠሯቸው አበሾች ናቸው ማለትም ግብጽ ሲሆን የግሪኩ አባባል ጅብት (ኢጅብት) ትክክል ነው።
የቀረውን ፋሲካውን በላልተን እንመለስበታለን !!!