ሰበር ዜና፣ ወያኔ ከአደይ ሽዋነሽ አረጋይ የሓውዜን ከተማ ነዋሪ አንድ በግ ከነ ግልገሏ እንደሰረውቃቸው ተረጋግጧል!!!!
Posted: 18 Apr 2020, 15:20
አደይ ሽዋነሽ አረጋይ የሓውዜን ከተማ ነዋሪ የሆኑት የአረና አባል በመሆናቸው፣ ወያኔ በሁዳዴ ጾም አንድ በግ ከነ ግልገሏ ሰረቋቸዋል። ስለሆነም የሚመለከተው አካል በተለይ ደግሞ አባላት አረና ችግሬን እንዲያውቁት ስላሉ ይሄንን መልእክት ሼር በማድረግ ችግራቸውን እናድርስላቸው።

አደይ ሽዋነሽ አረጋይ ይበሃላ ተቀማጢት ከተማ ሐዉዜን አባል ዓረና ጠራሕ ብሙካነይ ጾም አርብዓ መዓልቲ ህዉሐት በጊዕ ምስ ዕየታ ሰርቂለይ ይብላ። ዝምልከቶ አካል ብፍላይ ድማ አባላት ዓረና ሽግረይ ክፈልጦ አለዎ ስለ ዝብላ ዘለዋ በጃኩም ሼር ብምግባር ጸገመን ንአባላት ዓረና ነብፅሐለን
🖒

አደይ ሽዋነሽ አረጋይ ይበሃላ ተቀማጢት ከተማ ሐዉዜን አባል ዓረና ጠራሕ ብሙካነይ ጾም አርብዓ መዓልቲ ህዉሐት በጊዕ ምስ ዕየታ ሰርቂለይ ይብላ። ዝምልከቶ አካል ብፍላይ ድማ አባላት ዓረና ሽግረይ ክፈልጦ አለዎ ስለ ዝብላ ዘለዋ በጃኩም ሼር ብምግባር ጸገመን ንአባላት ዓረና ነብፅሐለን
Please wait, video is loading...