Page 1 of 1

አንዱ ፈጣሪ የሚጠብቃት ያማኞች አገር ኢትዮጵያ !! ከ110 ሚሊዮን 3 ሰው ብቻ የሞተባት፤ እንኳን ለስቅለቱ አደረሳችሁ !!

Posted: 17 Apr 2020, 15:12
by Horus
በአሜሪካ ብቻ ከ100 በላይ አበሾች ሞተዋል ። ማናልባትም በአንድ የደቡብ ዳኮታ ስጋ ፋፍሪካ ብቻ ያን ያህል ሊሞቱ ይችላሉ ።

110 ሚልዮን ሕዝብ ያመቀችው ኢትዮጵያ በድፍን ወር ወስጥ 96 ሰው ብቻ ተነድፎ (በቀን 5 ወይ 6)፣ 3 ሰው ብቻ ሞቶ ፣ የተቀረው እየዳነ ነው ።

ይህም የሆነው ባየር መንገዱ ግትርነትና ገንዘብ ባይነት ነው ።

ይህን አማኝ፣ ትሁት፣ ንጹህ ፣ ጾመኛ ሕዝብን የሚጠብቅ የኢትዮጵያ አምላክ፣ የኢትዮጵያ አላህ ነው !!! ኬር


https://en.wikipedia.org/wiki/2020_coro ... n_Ethiopia