Page 1 of 1

BREAKING NEWS ኮሮና ቫይረስ አለም ላይ የመጠበት ምክንያትና ወሩ ለታዋቂው ኢትዮጵያዊ ቪሪሎጂስት ፕሮፌሰር ተነገራቸው

Posted: 16 Apr 2020, 06:32
by clear12
ኮሮና ቫይረስ የመጠበት መንስዔው ለኢትዮጵያ ነብይ ነን ባዮች (Mental Personality disorders -MPD )ተነገራቸው:: ኢትዮጵያ ኋላ የቀረችው እንደዚህ አይነት ደደቦችን ቁጭ ብላ ስለምታዳምጥ ነው :: :lol: :lol: :lol: :lol:


ይሄ እብድ (Mental Personality disorders -MPD ) በዚህ ወር ኮሮና ይጠፋል ሲል እውነታው ግን ይህ ነው:: Simply bullshit


Re: BREAKING NEWS ኮሮና ቫይረስ አለም ላይ የመጠበት ምክንያትና ወሩ ለታዋቂው ኢትዮጵያዊ ቪሪሎጂስት ፕሮፌሰር ተነገራቸው

Posted: 16 Apr 2020, 08:50
by clear12
ይህንን የቴድ ንግግር (Ted Talk) 2015 ያደረገው ሐበሻ ቢሆን ኖሮ ሰዉ ቤቱ በር ላይ ቀን ከለሊት ተሰብስቦ ነብይ ነው ብሎ ይሴግድለት ነበር:. ቢልጌት 2015 የተናገረው ለኢቦላ በተሰበሰበ ዳታ ላይ መሰረት አድርጎ ነው እንጂ ይሄ ቂል እንደሚለው ምንም የተደበቀ ሚስጥር የለውም::