ይሄ እብድ (Mental Personality disorders -MPD ) በዚህ ወር ኮሮና ይጠፋል ሲል እውነታው ግን ይህ ነው:: Simply bullshit
BREAKING NEWS ኮሮና ቫይረስ አለም ላይ የመጠበት ምክንያትና ወሩ ለታዋቂው ኢትዮጵያዊ ቪሪሎጂስት ፕሮፌሰር ተነገራቸው
ኮሮና ቫይረስ የመጠበት መንስዔው ለኢትዮጵያ ነብይ ነን ባዮች (Mental Personality disorders -MPD )ተነገራቸው:: ኢትዮጵያ ኋላ የቀረችው እንደዚህ አይነት ደደቦችን ቁጭ ብላ ስለምታዳምጥ ነው ::
ይሄ እብድ (Mental Personality disorders -MPD ) በዚህ ወር ኮሮና ይጠፋል ሲል እውነታው ግን ይህ ነው:: Simply bullshit
ይሄ እብድ (Mental Personality disorders -MPD ) በዚህ ወር ኮሮና ይጠፋል ሲል እውነታው ግን ይህ ነው:: Simply bullshit
Last edited by clear12 on 16 Apr 2020, 09:05, edited 1 time in total.
Re: BREAKING NEWS ኮሮና ቫይረስ አለም ላይ የመጠበት ምክንያትና ወሩ ለታዋቂው ኢትዮጵያዊ ቪሪሎጂስት ፕሮፌሰር ተነገራቸው
ይህንን የቴድ ንግግር (Ted Talk) 2015 ያደረገው ሐበሻ ቢሆን ኖሮ ሰዉ ቤቱ በር ላይ ቀን ከለሊት ተሰብስቦ ነብይ ነው ብሎ ይሴግድለት ነበር:. ቢልጌት 2015 የተናገረው ለኢቦላ በተሰበሰበ ዳታ ላይ መሰረት አድርጎ ነው እንጂ ይሄ ቂል እንደሚለው ምንም የተደበቀ ሚስጥር የለውም::