*የህወሓት ስርወ መንግስት በትግራይ!!ፔሬዳቸው አቁሞ ስልጣን ሙጥኝ ያሉ እንስቶች!!
Posted: 15 Apr 2020, 13:20
1) ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገ/ሄር------- የቀድሞው የአባይ ፀሃየ ሚስት፣የስብሓት አክስት ልጅ፣የህወሓት ም/ሊቀ መንበር
2) ወ/ሮ ኪሮስ ሓጎስ-------- የአቶ ጎበዛይ ወ/አረጋይ ባለቤት የትግራይ ክልል ሰራተኛ ቢሮ ኃላፊ
3)ወ/ሮ ሮማን ገ/ስላሴ------- የአምባሳደር ተወልደ ባለቤት የህዳሴ ግድብ አስተባባሪ ኮሜቴ ዳይሬክተር
4)ወ/ሮ ቅዱሳን ነጋ--------- የስብሓት ነጋ እህት፣የፀጋይ በርሀ ባለቤት፣እሰከ ቅርብ ድረስ የትግራይ ክልል ም/ቤት አፈ ጉባኤ አሁንም በቦርድ ስልጣን አሉ
NB በትግራይ ያሉ ዋና ዋና የስልጣን ቦታዎች በዝምድና፣በጋብቻና በአንድ አከባቢ( ዓድዋ) የተያዙ ናቸው።

Please wait, video is loading...