Page 1 of 1

በሎስ አንጀለስ የኢትዮጵያ ሚሲዮን ቆንስል ጄነራል ዶክተር ብርሃነመስቀል አበበ ከኃላፊነት ተነሱ።

Posted: 15 Apr 2020, 09:46
by MINILIK SALSAWI
በአሜሪካ ሎስ አንጀለስ የኢትዮጵያ ሚሲዮን ቆንስል ጄነራል ዶክተር ብርሃነመስቀል አበበ ሰኚ ከኃላፊነት መነሳታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለኢትዮ ኤፍ ኤም አስታውቊል።

ይሁንና ሚኒስቴሩ ቆንስላ ጄኔራሉ በምን ምክንያት ከኃላፊነት እንደተነሱ ያለው ነገር የለም፡፡

ዶክተር ብርሀነመስቀል አበበ ህዳር 2011 ዓ.ም ኢትዮጵያን በዲፕሎማሲው መስክ እንዲያገለግሉ በፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ መሾማቸው ይታወሳል።


ኢትዮ ኤፍ ኤም