Page 1 of 1

የህወሓት መሪዎች ትግራይን ለመምራት ህጋዊ፣ ተግባራዊ፣ ሞራላዊ እንዲሁም ቁቡል ስልጣን የላቸውም። አቶ ነብዩ ስሑል ሚካኤል

Posted: 15 Apr 2020, 06:43
by Hameddibewoyane
የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ እንደ ፓርቲ የትግራይ ህዝብን ለመምራት እኔም እንደ የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራር እንዲሁም እንደ አንድ ትግራዋይና ኢትዮጵያዊ ዜጋ የትግራይ ክልል መሪ በመሆን ህዝቤን ለማገልገል የሞራልም የተመራጭነትም ልእልና አለን። በተቃራኒው አሁንም ህወሓት እንደ ፓርቲ እንዲሁም ዶ/ር ደብረፅዮን እንደ የህወሓት አባል ህጋዊ፣ ተግባራዊ፣ ሞራላዊ እንዲሁም ቁቡል ስልጣን የላቸውም።
Please wait, video is loading...