ውብ የክስታኔኛ ደርስ፤ ጸጋዬ ስሜ እንደዚህ ጥልቅ፣ ረቂቅ ቅኔ ደርሶ አያቅም !!!
Posted: 14 Apr 2020, 01:25
ደርስ ብቻ አይደለም፣ ወርግጥ፣ መርገጥ ብቻ አይደለም ፣ የሴቶቹ እስከ መሰታውታቸው ወውርድ !!!!
አቤ ዘርደ ማለቅ ዬሁን ። በትክክል እውነተኛው የሴቶቹን አወራረድና አሰካክ መልሶ አመጣው !! ዪዎሬ ለደኧ !!
ጸጋዬ የዝላለ ጮታ ውስጥ ልጁ መዝለል አቅቶት በአጋት (በትከሻ) መሸከሙ እና ሰው በህወት ጨዋታ ችሎታ ተስኖት የሚሸከመውን ሽንፈት አንጥሮ ሚቀኘው ጥልቀት ቋንቋውን ለሚገባችሁ ብቻ መተው አለበት ። ፍጹም ስኬት ነው ። ይህ ነው የአርት፣ የካልችር እድገት ማለት ፣ ቲዲ አፍሮ ጀመረው ፤ አሁን እንጀሪ፣ ጎርጢ፣ እንደ ቡየ፣ ጢያ፣ ገሬኖ ፣ አማዉቴ ገብቷል !!! ዬቦ !!!
የክስታኔ ጉራጌ ወጣቶችና ጎረምሶች በአመቱ ወስጥ ከሚጫወቷቸው ትላልቅ ባህሎች አንዱና እጅግ ፈታኙ ይህ ነጆ አራጆ፣ ኩስ (ኳስ) ወይም ዝላለ (ዝላይ) የሚባለው ነው። መስቀል አልፎ አንቃት ወይም የገና ጨዋታ ቶርናሜንት ከመጀመሩ በፊት የሚደረግ ነው ። በትንሹ ሾላ እርግፍ እርግፍ ቢመስልም ፣ ዋናውና ከባድ ነገር ቀጥ ብሎ የቆመውን ሰው ጭንቅላቱን ሳይነኩ በሃይ ጃምፕ ተወርውሮ ማለፍ ነው ። ይህ ከ15 እስከ የቅርብ 20ችሁ ወስጥ ያሉ ሃይለኛ ጉልማሶቾ ብቻ የሚችሉት ጨዋታ ነው ። የላስቲክ ኳስ ከመምጣቱ በፊት በደንብ የሚነጥር ኳስ ከእንሰት ኮባ እንሰራ ነበር !!