ጎንደር ለሱዳን መሸጡን ገረዱ ገዱ አንዳርጋቸው አጋለጠ!!
Posted: 13 Apr 2020, 06:17
"የሱዳን ጦር መዕርብ አርማጭሆን በማለፍ ቋራ ድረስ መዝለቁን እናውቃለን፣ ሆኖም የህዳሴው ግድብ ከሱዳን ጋር በጥብቅ አወዳጅቶናል። በዚህም ምክንያት ጦርነት መግጠም አንፈልግም!" አቶ ገዱ አንዳርጋቸው
ኢትዮጵያ ሱዳንን የምትመለከትበት ዲኘሎማቲክ መነፅር የተለዬ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አስታወቀ መላው የአረብ ሊግ ሀገራት በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ከግብፅ ጋር ሲወግኑ፣ ሱዳን ግን የራሷን ጥቅም ጭምር በመተው ከኢትዮጵያ ጎን በመቆሟ ልትመሰገን እንጂ ልትወቀስ እንደማይገባ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ገልፀዋል።
የሱዳን ጦር ቋራ ድረስ መዝለቁንና ምሽግ መቆፈሩን እናውቃለን ያሉት አቶ ገዱ፣ በዲኘሎማቲክ ድርድር ጦሩ እንዲመለስ እናደርጋለን ብለዋል።
ከዚያ ውጭ ወደ ጦርነት መሄዱ ኢትዮጵያን በተለዬ ይጎዳታል ማለታቸውን ምንጮች ጠቁመዋል።
በሌላ በኩል ሱዳን የኢትዮጵያን መለሳለስ ተከትሎ፣ የ1902ቱን እንግሊዝ ስምምነት ለድርድር ማቅረቧ ታውቋል።
የ1902ቱ የድንበር ስምምነት ምዕራብ አርማጭሆንና ቋራን ጨምሮ የሰቲት ሆመራ አብዛኛው ክፍል ወደ ሱዳን እንዲካለል የቅኝ ገዥዎች ያፀደቁት መሆኑ ይታወቃል።
የእነ አክሊሉ ሀብተወልድ የድኘሎማቲክ ጥበብን ገደል የከተተው የወያኔና የኦነግ ዲኘሎማቲክ ሲስተም ግማሽ አማራን ለሱዳን መስጠቱ የማይቀር ነው።
@addisexpress