Page 1 of 1
እጅግ ድንቅ የክስታኔ ጉራጌ ልጆች ተረት በየኔታ ከፈሌ
Posted: 13 Apr 2020, 03:28
by Horus
Re: እጅግ ድንቅ የክስታኔ ጉራጌ ልጆች ተረት በየኔታ ከፈሌ
Posted: 13 Apr 2020, 15:03
by Horus
ዪዎን ማይ አዚት ማይ በአብነት አጎናፊር
Re: እጅግ ድንቅ የክስታኔ ጉራጌ ልጆች ተረት በየኔታ ከፈሌ
Posted: 13 Apr 2020, 23:43
by Horus
የክስታኔ ጉራጌ ወጣቶችና ጎረምሶች በአመቱ ወስጥ ከሚጫወቷቸው ትላልቅ ባህሎች አንዱና እጅግ ፈታኙ ይህ ነጆ አራጆ፣ ኩስ (ኳስ) ወይም ዝላለ (ዝላይ) የሚባለው ነው። መስቀል አልፎ አንቃት ወይም የገና ጨዋታ ቶርናሜንት ከመጀመሩ በፊት የሚደረግ ነው ። በትንሹ ሾላ እርግፍ እርግፍ ቢመስልም ፣ ዋናውና ከባድ ነገር ቀጥ ብሎ የቆመውን ሰው ጭንቅላቱን ሳይነኩ በሃይ ጃምፕ ተወርውሮ ማለፍ ነው ። ይህ ከ15 እስከ የቅርብ 20ችሁ ወስጥ ያሉ ሃይለኛ ጉልማሶቾ ብቻ የሚችሉት ጨዋታ ነው ። የላስቲክ ኳስ ከመምጣቱ በፊት በደንብ የሚነጥር ኳስ ከእንሰት ኮባ እንሰራ ነበር !!
Re: እጅግ ድንቅ የክስታኔ ጉራጌ ልጆች ተረት በየኔታ ከፈሌ
Posted: 14 Apr 2020, 00:47
by Horus
Re: እጅግ ድንቅ የክስታኔ ጉራጌ ልጆች ተረት በየኔታ ከፈሌ
Posted: 14 Apr 2020, 01:05
by Horus
ፕረዘንት፣
መልስህን እየጠበቅሁ ነው ? !!
Re: እጅግ ድንቅ የክስታኔ ጉራጌ ልጆች ተረት በየኔታ ከፈሌ
Posted: 14 Apr 2020, 11:14
by Horus
present,
This is what you said: " I can literally understand what he is talking about" ያንተ ስህተት ያ ነበር ። ፈተናውን ወድቀሃል ። የሰመሃው ተራኪ ብዙ የተውሶ አማራኛ እና እንግሊዝኛ ቃላት አስገብቷል፤ ያ ማለት ግን አንተ ታሪክና ምሳሌው ገብቶሃል ማለት አይደለም ። እንኳንስ ታሪኩ ሊገባህ የክስታኔኛ ቃላት እንኳን አታቅም ።
ለምሳሌ ተራኪው 'ጊንዝ በርካሽ' ይላል ። እርካሽ የሚለውን ቃል ታቃለህ፤ ግን ሃረጉ ምን ማለት ነው?
መልስህን እጠብቃለሁ?
Re: እጅግ ድንቅ የክስታኔ ጉራጌ ልጆች ተረት በየኔታ ከፈሌ
Posted: 14 Apr 2020, 17:07
by Horus
present,
So far so good ! ትክክል ነህ ። በነገራችህ ላይ ተራኪው እርካሽ የሚለውን ቃል መጠቀሙ ትልቅ ስህተት አይደለም ። እርካሽ የረከሰ፣ የበሰበሰ፣ የተጣለ ስለሆነ የሚሻለው ቃል ቅናሽ ቢል ነው አማርኛውም ጥሩ ሚሆነው። ወደ አንተ የክስታኔኛ ሽሎታ እንዙርና 'ጊንዝ በርካሽ' በሚለው ዙሪያ ተራኪው የሚነግረንን ቁም ነገር ገብቶሃል ወይ? ያ ከሆነ ወይ የቋንቋው አዋቂ ነህ፣ ወይም የኔን ጥያቄ ሚመልስልህ ሰው አለህ ማለት ነው ! ለምን ብትል ከዚህ ቀደም በክስታኔኛ ጥያቄ ጠይቄህ ስላልገባህ !!
Re: እጅግ ድንቅ የክስታኔ ጉራጌ ልጆች ተረት በየኔታ ከፈሌ
Posted: 14 Apr 2020, 17:23
by tlel
I think we need to bring back, Aleka G/Hanna folk tales, Ababa Tesfaye Sahlu, Ethiopian stories, and this guy is doing well. People without who they are, are just machines. I am sorry for current Liberation Fronts/Derg era children who lost themselves.
Re: እጅግ ድንቅ የክስታኔ ጉራጌ ልጆች ተረት በየኔታ ከፈሌ
Posted: 14 Apr 2020, 17:28
by tlel
Amazing, he talks mostly Amharic and the other hard words, you can understand from the context. He obviously talked about good advice: story of virus, what to do, past kings, etc but this guys seems educated great linking with Ethiopia's tradition.
It is interesting to ask Tigrigna speakers if they understand, I hear some words are similar just like Amharic
Re: እጅግ ድንቅ የክስታኔ ጉራጌ ልጆች ተረት በየኔታ ከፈሌ
Posted: 14 Apr 2020, 22:18
by Horus
ተለል
አው በተለይ አሁን ሀጻናቶቹ ሁሉ ከወላጆቻቸው ጋር በመላው አለም በየቤታቸው ቁጭ ባሉበት ሰአት የኔታ ከፈሌ ይህን ቪዲዮ መልቀቁ እጅግ የሚያስመሰኘው ነው ። ለሎችም ተመሳሳይ ነገር ቢያረጉ ህጻን ሁሉ በኤዞፒያን ፌብል ሲደሰቱ ይከርማሉ !!
Re: እጅግ ድንቅ የክስታኔ ጉራጌ ልጆች ተረት በየኔታ ከፈሌ
Posted: 15 Apr 2020, 00:06
by Horus
Sept. 17 2019
እንደ አህያ ምኝም ጥጋበኛም አትሁን!
እንደ ጅብ ንፉግም ገብጋባም አትሁን !
Re: እጅግ ድንቅ የክስታኔ ጉራጌ ልጆች ተረት በየኔታ ከፈሌ
Posted: 15 Apr 2020, 00:53
by Horus
ልብ ብላችሁ ብትሰሙ ኢየሩሳሌም ነግያ የምት ዘፍነው የጴንጤቆስጤ መዝሙር ነው ። ውዝዋዜው መደበኛ የጉራጌኛ ጭፈራ ነው ። ለመዚጊያ እናቶች የሚያደርጉት ምርቃት (ጸሎት) ብቸኛው የምን ግዜውም የጉራጌ ምርቃት ብቻ ሳይሆን እማማ ምርቃቱን ሲዘጉ 'እዲ ባጎደልኩን ሶስቲ ስላሶች ዪሙለሙቦ' ብለው ነው ሚዘጉት ። ሌላው ቀርቶ ክርስትና እምነቶቹም አንድ እየሆኑ ነው !!!
Re: እጅግ ድንቅ የክስታኔ ጉራጌ ልጆች ተረት በየኔታ ከፈሌ
Posted: 15 Apr 2020, 17:03
by Horus
Re: እጅግ ድንቅ የክስታኔ ጉራጌ ልጆች ተረት በየኔታ ከፈሌ
Posted: 16 Apr 2020, 00:07
by Horus
ሙሽራው ሙሽራይቱን ለማምጣት ወደ ቤቷ ሚዜና አዘመኞቹን በፈርስ ተውበው ከግቢ ሲወጡ እናት ' ጉወ ኧለፈ ኧለፈ ጉወ ትመስሉ ኦፈ' ብላ እያወረድች 'ዬኦሪ' ይባልለታል፤ ሙሽራው ። ዬዎሬ ነህ፣ ዬዎሬ ነሽ ማለት የወቅቱ፣ የሰአቱ፣ የወራቱ ሰው ነህ፣ ነሽ ማለት ነው ። ይህ ያንተ ቀን፣ ይህ ያንቺ ወረት ነው ማለት ነው። ኦሬ ማለት በአማርኛ ወይ ግ ዕ ዝ ወራት፣ ወረት የምንለው ነው።
Re: እጅግ ድንቅ የክስታኔ ጉራጌ ልጆች ተረት በየኔታ ከፈሌ
Posted: 16 Apr 2020, 03:43
by Horus
Re: እጅግ ድንቅ የክስታኔ ጉራጌ ልጆች ተረት በየኔታ ከፈሌ
Posted: 18 Apr 2020, 01:50
by Horus
Re: እጅግ ድንቅ የክስታኔ ጉራጌ ልጆች ተረት በየኔታ ከፈሌ
Posted: 24 Apr 2020, 15:43
by Horus
የኔታ ከፈሌ ይሀው ሌላ ድንቅ የሆኑ ጥልቅ ምሳሌዎች ይዘው ብቅ ብለዋል !!! በእያንዳንዱ ፕሮግራም የከፍሌ ቋንቋ ጥርት እያለ ነው ። ግሩም ስራ !!!