Page 1 of 1

lol... Deportations ብአዴን style !!

Posted: 13 Apr 2020, 01:18
by Mahlana
ጉድ ነው ዘንድሮ!!
ቋራን ለሱዳን የሰጠ የደመአ መሆነን በድን or ቡድን Mr. የግር እሳት ፈሶ!!!!!

BTW, የሱዳን ሰራዊት በመንግስቱ ሀይለማርያም ዘመንም ቢሆን ቋራ ውስጥ ካምፕ ሰርቶ ይኖር ነበር። በ1985 ነበር ጀግናው ተጋዳላይ ሓየሎም ኣርኣያ የሱዳንን ጦር ፈስ እያስፈሳ ካርቱም ጫፍ ያደረሰው። ከ27 ዐመታት በኋላ ሰሞኑን በለስ ቀንቶት ወደ ቋራ ተመልሰዋል።