Page 1 of 1

ሰበር ዜና፣ የ COVID-19 አዋጅን አስመልክቶ በትግራይ አፈናው ተጠናክሮ ቀጥሏል!!!

Posted: 12 Apr 2020, 12:39
by Hameddibewoyane
በትግራይ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየተፈፀመ ስለሆነ በህገ መንግስቱ በተደነገገው መሰረት የፌደራል መንግስት ጣልቃ ይግባ! ፍትህ በግፍ እየታሰሩ ላሉ የዓረና አባላት!!
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
በትእዛዝ ፍርድ ቤት በአሁኑ ሰዓት በሁለት ፖሊስ በግዴታ ታስሬ እየሄድኩ ነው። ድል ለህዝባችን ውድቀት ለአምባገነኖች!!!
Please wait, video is loading...

Re: ሰበር ዜና፣ የ COVID-19 አዋጅን አስመልክቶ በትግራይ አፈናው ተጠናክሮ ቀጥሏል!!!

Posted: 12 Apr 2020, 12:45
by Hameddibewoyane
Please wait, video is loading...