ቻይና የአለም ኢኮኖሚ ዘዋሪ ሃይል አይደለችም፤ ያለም ኢኮኖሚ ትግል ሜዳ ወደ አፍሪካ፣ ህንድ፣ ሜክሲኮ ፣ቬትናም ዞሮዋል !!!
Posted: 11 Apr 2020, 20:52
ይህን ግሩም ትንተና አዳምጡ !!
ቬትናም፣ ሜክሲኮ፣ ህንድ፣ አፍሪካ የሚለው ተራ ያጭር ግዜው እውነታ ሲሆን እጅግ ፈጣን እድገት ሚያገኝት ህንድና አፍሪካ ናቸው ። ሁለቱ ህብረት ሲፈጥሩ የ3 ሚሊዮን የሰው ሃይል ማለት ነው ።