Page 1 of 1

Shukshukta (ሹክሹክታ) - ስንዱ እስር ይጠብቃት ይሆን?

Posted: 11 Apr 2020, 03:28
by clear12
መንግስት ደጋግመን ባሳውቅነው መሰርት እነዚህ ነብይ ነኝ የሚሉ ሰዎች ሹክ እያለ እንዲያስቱ የሚያደርገውን መንፈስ (Earth bounding negative spirit) ከነሱ ላይ በቴራፒ (Spirit Release therapy ) አስወግዶ ሰዎችን ከጥንቁልና ወጥተው በጉልበታቸውና በጭንቅላታቸው ሰርተው እንዲኖሩ ማድረግ ነው http://habeshacults.com/index.html


Re: Shukshukta (ሹክሹክታ) - ስንዱ እስር ይጠብቃት ይሆን?

Posted: 11 Apr 2020, 10:58
by clear12
:lol: :lol: እነዚህ እብዶች ዩቱብን በጩኋታቸው ሞሏት :lol: :lol: