Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
እማሆይ ፅጌማርያም ገብሩ ዘብሔረ አክሱም ወለተ ሽዋ
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=215414
Page
1
of
1
እማሆይ ፅጌማርያም ገብሩ ዘብሔረ አክሱም ወለተ ሽዋ
Posted:
09 Apr 2020, 20:31
by
Mahlana
ድንቅ ሴት!!
ድንቅ ታሪክ!!
ድንቅ ክህሎት!!
ድንቅ ምስጢር!!!
አሁንም እረዥም ዕድሜ ይስጦት!!!
Re: እማሆይ ፅጌማርያም ገብሩ ዘብሔረ አክሱም ወለተ ሽዋ
Posted:
10 Apr 2020, 08:59
by
Mahlana
በ97 ዐመት ዕድሜአቸው አሁንም በእየሩሳሌም ገዳማት እንደወጣት እያገለገሉ ያሉት ድንቅ ልዩ እናት
የህይወታቸው ታሪክ ብዙ መፃህፍት ይወጣበታል
ምንኛ ዕድለኛ ሰው ናቸው ጃል?