Page 1 of 2

ቴድሮስ የሚባል ሰው ከቅሌት ለመዳን ሪዛይን ቢያረግ ነው!! አቢይና ብልጽግና ከዚህ ተማሩ ??

Posted: 09 Apr 2020, 01:59
by Horus

Re: ቴድሮስ የሚባል ሰው ከቅሌት ለመዳን ሪዛይን ቢያረግ ነው

Posted: 09 Apr 2020, 02:11
by Horus
ይህ ዉሸታም የኢትዮጵያ ማፈሪያ ይህን ቢሮ ለመያዝ ዎያኔ በሰረቀው ስንት ሚሊዮን ዶላር ሲያምታታ የተቃወሙት ሁሉ አሁን ሊደግፉት ይለፋሉ ምክኛቱም በሱ ሳቢያ ኢትዮጵያ ስለተሰደበች እና ኢንተለጀንስ አልባ ስለ ተባለች ። ይህ እንግዲህ የካድሬ ጸባይ ነው። ቴድሮስ ያለም ጤና መሪ ሳይሆን የቻይና አሽከር ነው ። ደሞ ቤት አሰዳቢ ልጅ የወለደ ሁሉ ሲሰደብ ይኖራል ። ዉሸታም ሁሉ !!! በቃላችሁ ጽኑ !! ክብራችሁን ዋጥ አርጉና ለእውነት ቁሙ !!

Re: ቴድሮስ የሚባል ሰው ከቅሌት ለመዳን ሪዛይን ቢያረግ ነው

Posted: 09 Apr 2020, 02:15
by Fed_Up
"እውነት ተናግሮ በመሸበት ማደር"

ለኢንፎርሜሽን ምንጭ በማካፈልህ እና መስግናለን

Re: ቴድሮስ የሚባል ሰው ከቅሌት ለመዳን ሪዛይን ቢያረግ ነው

Posted: 09 Apr 2020, 02:19
by Horus

Re: ቴድሮስ የሚባል ሰው ከቅሌት ለመዳን ሪዛይን ቢያረግ ነው

Posted: 09 Apr 2020, 02:32
by Horus
ዎያነ በሚባል አንጎል ወስጥ ህሊና የሚባል ነገር የለም ። ማንም የሰው ፍጡር ይህን መሰል አለም አቀፍ የኖህ ጥፋት ሲፈጠር በመጀመሪያ ቀን ጥፋቱን ብቻ ሳይሆን ለዚህ ብቁ አለመሆኑን ተቀብሎ ስልጣን ያስረክባል ።

ይህን የማያረግ ከሆነና ኢትዮጵያን በማሰደብ የሚቀጥል ከሆነ ኢትዮጵያዊያን እንዲነሳ ዘመቻ መክፈት አለብን ። በነዚህ ካድሪዎች ሳቢያ ኢትዮጵያ ባለም ልትሰደብ አይገባትም ። እነዚህ ጸረ ኢትዮጵያ ሁሉ !!

ቴዶርስ ውረድ !!!

Re: ቴድሮስ የሚባል ሰው ከቅሌት ለመዳን ሪዛይን ቢያረግ ነው

Posted: 09 Apr 2020, 02:38
by Horus

Re: ቴድሮስ የሚባል ሰው ከቅሌት ለመዳን ሪዛይን ቢያረግ ነው

Posted: 09 Apr 2020, 02:49
by Horus
ሟቹ እና እንደ መርፌ የፊውዳሉን ስርአት ሲተች የኖረው አቤ ጉበኛው ምን ብሎ ነበር ? ይህን የክብት እረኛ የህዝብ መሪ፣ ያገር አስተዳዳሪ እንዴት ታረጉታላችሁ ? ነበር ያለው !! አሁም ማን ይሙት በስንቱ ቁላ ላይ ዎያኔ ጠርሙስ ሲያንጠለጥል የዚያ ቆሻሻ ሰራ አባል ሆኖ የኖረን የ 8 ቢሊዮን ህዝብ ጤንነት መሪ ሊሆን ከቶስ እንዴት ሊቻለው ?? ይህ ይሆናል ብለው ሚያምኑ ሁሉ ራሳቸው ዉሸቶች ናቸው !!

Re: ቴድሮስ የሚባል ሰው ከቅሌት ለመዳን ሪዛይን ቢያረግ ነው

Posted: 09 Apr 2020, 03:08
by Horus
ይሀውላችሁ ያለም ዘረኞች ጥቁር ዘር ኢንተለጀንስ የሌለው ደደብ እና ሪታርድድ ነው ስለሚሉና አሁን ሁሉም ቴድሮስ ከረሃቡ አገር ኢትዮጵያ የመጣ ነው ስላሉ ያስባሉ የምንላቸው ጋዜጠኞች ሁሉ የኔ ዘር ከሆነ ደደብም ቢሆን መደገፍ አለበት የሚል ደካማ ሎጂክ ወስጥ ወድቀዋል።

ቴድሮስ የቻይና አሽከር የሆነው ድሮም የነሱ አሽከር ስለሆነ ነው እንጂ አለምን ለመምራት ስጦታ ስላለው አይደለም።

እውነት ደሞ መጋለጡ አይቀርም ።

ኢትዮጵያ በወያኔ ሳቢያ መሰደብ ሳይሆን በዘር በሽታ ተለክፋ እስከ ዛሬ ትታመሳለች ።

ዎያኔ የኢትዮጵያ ነቀርሳ ነው ። አሁን ያለም ነቀርሳ መሆኑን አረጋገጠ !!

አበቅቴ ወቅቱን አይስትም !!!!

Re: ቴድሮስ የሚባል ሰው ከቅሌት ለመዳን ሪዛይን ቢያረግ ነው

Posted: 09 Apr 2020, 03:18
by Horus

Re: ቴድሮስ የሚባል ሰው ከቅሌት ለመዳን ሪዛይን ቢያረግ ነው!! አቢይና ብልጽኛ ከዚህ ተማሩ ??

Posted: 09 Apr 2020, 03:36
by Horus
ወደ መጨረሻውና ዋናው ነገር ልመልሳችሁ !

አቢይና አዲሱ የኦሮሞ ባለስልጣኖች፣ ባለ ግዜዎች ምን ይማራሉ ከዚህ የዎያኔ ውርደት?

ላንድ ጌታ ሎሌ የሆነ ባሪያ መሸሺያ የለውም ይባላል ።

አቢይ ስለ አዲሱ ፓርቲው ሲያውራ ዴን ዚያኦ ፔንግ ምናምን ሲል ነበር ። ብልጽኛ ደቂ ቻይና ፣ የቻይና ተከታይ አማኝ ካድሬ ከሆነ የሚጠብቀው የዎያኔ መንገድና ፣ የዎያኔ እጣ ፈንታ ነው ።

የምዕራብ የነጻነትና ሰባዊነት ፍልስፍና ማንም ሊወዳደረው አይችልም ። ቻይና መሆን ገንዘብ ያስገኛል በሚል ልክ እንደነሱ የሚበሉ ግን ህሊና ካልቸር አልባ አረመኔ እንዳታደርጉን አደራ !! እናንተም አሳዛኝ ወድቀት እንዳትሆኑ !!

ቻይና ቻይና ማለት ቀነስ !! ሙሉ የኬር ፍልስፍናን ጠበቅ እላለሁ !!!

Re: ቴድሮስ የሚባል ሰው ከቅሌት ለመዳን ሪዛይን ቢያረግ ነው!! አቢይና ብልጽግና ከዚህ ተማሩ ??

Posted: 09 Apr 2020, 10:58
by Horus
የሳኡድ ፊውዳል መደብ ድራሹ ጠፋ ወይ ዎያኔ
https://www.msn.com/en-us/lifestyle/roy ... spartanntp

Re: ቴድሮስ የሚባል ሰው ከቅሌት ለመዳን ሪዛይን ቢያረግ ነው!! አቢይና ብልጽግና ከዚህ ተማሩ ??

Posted: 10 Apr 2020, 15:39
by gagi
አንተ ሆረስ የሚሉህ እንዲህ አይነት ድንጋይ ራስ ሰው አትመስለኝም ነበር::

ከሊግ ኦፍ ኔሽንስ ጀምሮ እና ከሁለተኛ የዓለም ጦርነት በሁዋላም የተፈጠሩት ዓለም አቀፍ ድርጅቶች የምዕራቡ ዓለም በተለይም የአሜሪካ ጥቅም ማስከበሪያ መሣሪያዎች ሆነው እንዳልኖሩ እና አሁን ይህ እየተለወጠ ባለበት ጊዜ ላይ ደርሰን የራሳችን ሰው የሚያሳየውን ጥንካሬ ማየት ማቃት ብቻ ሳይሆን የምዕራቡ ዓለም ሚጢጢ አጨብጫቢ እና ተንበርካኪ መሆንህን ሳይ አፈርኩ::

Re: ቴድሮስ የሚባል ሰው ከቅሌት ለመዳን ሪዛይን ቢያረግ ነው!! አቢይና ብልጽግና ከዚህ ተማሩ ??

Posted: 10 Apr 2020, 17:56
by sun
Horus wrote:
09 Apr 2020, 01:59
Really?

Politics aside Dr. Teodros is doing good and miraculous job specially under such unexpected adverse painful situation, both locally and globally. THUMBS UP for the fighter Dr. trying help the world from the front line.

In your case please keep on your usual simplistic pink wet rantings and non stop whistling from all your dirty holes. Shame on you! Fanddiya! :P

“I never wonder to see men wicked, but I often wonder to see them not ashamed.” ~Jonathan S.

Re: ቴድሮስ የሚባል ሰው ከቅሌት ለመዳን ሪዛይን ቢያረግ ነው!! አቢይና ብልጽግና ከዚህ ተማሩ ??

Posted: 10 Apr 2020, 18:03
by sun
gagi wrote:
10 Apr 2020, 15:39
አንተ ሆረስ የሚሉህ እንዲህ አይነት ድንጋይ ራስ ሰው አትመስለኝም ነበር:: :lol:

ከሊግ ኦፍ ኔሽንስ ጀምሮ እና ከሁለተኛ የዓለም ጦርነት በሁዋላም የተፈጠሩት ዓለም አቀፍ ድርጅቶች የምዕራቡ ዓለም በተለይም የአሜሪካ ጥቅም ማስከበሪያ መሣሪያዎች ሆነው እንዳልኖሩ እና አሁን ይህ እየተለወጠ ባለበት ጊዜ ላይ ደርሰን የራሳችን ሰው የሚያሳየውን ጥንካሬ ማየት ማቃት ብቻ ሳይሆን የምዕራቡ ዓለም ሚጢጢ አጨብጫቢ እና ተንበርካኪ መሆንህን ሳይ አፈርኩ::
Hmm... 8)

If you ever believe in any thing this attention seeking baboon is ranting means that you may also believe in an Ox claiming to have given birth to twin calves.
:P

Re: ቴድሮስ የሚባል ሰው ከቅሌት ለመዳን ሪዛይን ቢያረግ ነው!! አቢይና ብልጽግና ከዚህ ተማሩ ??

Posted: 10 Apr 2020, 18:04
by Horus
gagi

አንተ ቆርፋዳ ተለጣፊ፣ ከመዕራብ ኢምፔሪያሊዝም ባሪያነት ወደ ምስራቅ ኢምፔሪያልዝም ባሪያነት ነው የዞርከው ። ዎያኔ መጀመሪያ ባሜሪካ መሳሪያ በሁኋላ ደሞ ቆለጥህ ላይ ጠርሙስ ሲያስርልህ ቻይና አህዮችህን እያረደ በሬ ነው ብሎ መልሶ ያበላሃል ። ማፈሪያ በራስህ መቆም ማትችል ጥገኛ ቻይና ነጻ ያወጣኛል ብለህ ጠንቅ ። ገና ለሺ አመት ያሸከሙህን እዳ ስትገፋ ትኖራለህ ፣ ደንቆሮ !

Re: ቴድሮስ የሚባል ሰው ከቅሌት ለመዳን ሪዛይን ቢያረግ ነው!! አቢይና ብልጽግና ከዚህ ተማሩ ??

Posted: 10 Apr 2020, 18:44
by ENTEL KORACH
Horus wrote:
10 Apr 2020, 18:04
gagi

አንተ ቆርፋዳ ተለጣፊ፣ ከመዕራብ ኢምፔሪያሊዝም ባሪያነት ወደ ምስራቅ ኢምፔሪያልዝም ባሪያነት ነው የዞርከው ። ዎያኔ መጀመሪያ ባሜሪካ መሳሪያ በሁኋላ ደሞ ቆለጥህ ላይ ጠርሙስ ሲያስርልህ ቻይና አህዮችህን እያረደ በሬ ነው ብሎ መልሶ ያበላሃል ። ማፈሪያ በራስህ መቆም ማትችል ጥገኛ ቻይና ነጻ ያወጣኛል ብለህ ጠንቅ ። ገና ለሺ አመት ያሸከሙህን እዳ ስትገፋ ትኖራለህ ፣ ደንቆሮ !
Good one ☝️
Once TELETAFI always TELETAFI. Typical YE BARYA characters. Why would someone choose a different master than the other one. A master is a master.

Re: ቴድሮስ የሚባል ሰው ከቅሌት ለመዳን ሪዛይን ቢያረግ ነው!! አቢይና ብልጽግና ከዚህ ተማሩ ??

Posted: 10 Apr 2020, 19:08
by Hawzen
Horus wrote:
09 Apr 2020, 01:59
This [deleted] agame is trying to create bogus claim of racism to get support from Africans....I think he all of a sudden forgot when his regime deported Eritreans because of the colour of our eyes.... God knows home many Oromo, Amhara, Somali and other Ethiopians died when the same unqualified person covered up outbreaks in Ethiopia....I just hope that this incompetent criminal gets fired immediately and joins his agame brothers in prison in Ethiopia.....

Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF

Re: ቴድሮስ የሚባል ሰው ከቅሌት ለመዳን ሪዛይን ቢያረግ ነው!! አቢይና ብልጽግና ከዚህ ተማሩ ??

Posted: 10 Apr 2020, 20:20
by gagi
አንተ ድንጋይ ራስ

This is a new world order in the making. Autocratic China is the only functioning super power. Look what is happening- China is the global saviour. The life saving medical equipments and advice are being shipped to the old world. The fact that the US death from the pandemic becoming way high from that of China is a proof of the new order to come.

Obviously, the West is retreating fast from globalization that themselves created. But that makes them even smaller and loser. It is Asia’s and Africa’s turn despite the ሚጢጢ ቡችላዎች like you.

They might push out Dr. Tewodros in the next few days, but the reality remains. The change in the world order is already happening.

Re: ቴድሮስ የሚባል ሰው ከቅሌት ለመዳን ሪዛይን ቢያረግ ነው!! አቢይና ብልጽግና ከዚህ ተማሩ ??

Posted: 10 Apr 2020, 21:52
by Dawi
gagi wrote:
10 Apr 2020, 20:20

Horus,

I agree with gagi; "New World Order" analysis is a very sound theory, as it was recently explained by Prof. Meresa in an interview by TMH Medhin, albeit, the professor's narrow view on Ethiopia's situation is completely messed up.

I say, if anything, p2 of Ethiopia is going to come out of this epidemic the strongest!

I also give credit where credit is due; TPLF declaring a state of emergency early and dealing with COVIC-19 by threatening to use its usual stick if necessary is commendable. Even "democratic" India is using the stick these days! :|

When it comes to the economic crises, what the hell is the professor talking about? Ethiopia is already in deep crises and at the bottom.

If you hit rock bottom, there is no where to go but, up!

Re: ቴድሮስ የሚባል ሰው ከቅሌት ለመዳን ሪዛይን ቢያረግ ነው!! አቢይና ብልጽግና ከዚህ ተማሩ ??

Posted: 11 Apr 2020, 00:25
by Horus
Dawi,
እንደ ምን ሰነበትክ?

የኔ የግሌ መርህ እንደ ምታቀው ቃል መፍለጥ አይመቸኝም ። ጋጊ ስለ ወርልድ ኦርደር አዲስ ሰው ይመስለኛል። አሁን በ2020 ያውም በድህረ ኮሮና ስለ ወርልድ ኦርደር የሚያወሩ ኮሌጅ ከተማሩት አልፈው በነባራዊው አለም ጭብጥ የማያስቡ (ትንተናቸውን እርሳው!) ሜካኒካል ሮቦቶች ናቸው።

አለምን እየገዛው ያለው እውነታ ኦርደር ሳይሆን ቄዎስ ወይም ቀውስ ነው ። ጋጊ ይህን እንኳን ማየት ያልቻለ ነው ። ለምን በል?

የቻይና አፓራቻኪ የኦርዌሉ ቢግ ብራዘር ያቆመለት ማሰቢያ ከርቸሌ ወስጥ ሆኖ ሌላ እውነታ መኖሩን ሊያይ ስለማይችል ነው።

ጋጊ አያቅም እንጂ ወርልድ ኦርደር አንድ ግዙፍ ብቸኛ ጢቦ ጉልቤ ከሌለ የማንም ምደኛ ደሞዝተኛ ቴክኖክራት ወረቀት ላይ የለቀለቀው ቴኦሪ የምድር ቁም አይሆንም ፣ አይደለም ።

ቻይና ግሎባል ቸርቻሪ ነች እንጂ ያለም ሃያል አይደለችም ። ዝሆን ሲከሳ ሃብታም ሲፈሳ (ሲከስር) አይታወቅም ይባላል። እስቲ ከዚህ በኋላ ስንት ሰው የቻይና ምግብ ቤት እንደ ሚበላ ይታያል። ቻይና አለምን በቁሻሻ ሸቀጥ ያቆሸሸች ነጋዴ እንጂ ሌላ ስላሆነች፣ የሷ ቲፊዞዎችም በዚያው እነ ማን እንደሆኑ እየታየ ነው።

አለም ላይ አሁን ያለው ሙሉ የፖለቲካ ቄዎስ (ኬዮስ) ነው ።

አለም አሁን ላይ ሙሉ የካልቸር ቀውስ ውስጥ ነው

አለም አሁን ላይ ወደ አስፈሪ የኢኮኖሚ ቄዎስ እየገባ ነው ።

ቻይና እንኳንስ ያለም ሃያል ሆነ ግሎባል መድህን ልትሆን ቀርቶ ራሷን ከዚህ ክራይሲስ እንዴ እንደ ምታድን ይታያል።

ጋጊማ ይህን ሁሉ ሚማጸነው እንደ ክርስቶስ መስቀል የተሸከመው ብድር ለጥቂት ግዜ እንዲዘገይለት ነው ።

እዳ ግን ምን ግዜም እዳ ነው ። ዛሬ ካልከፈልከው ነገ በግድ ተከፍለዋእህ ።

ይህ የተበዳሪና የባሪያ ሁሉ አይቀሬ መከራ ንው

ግሎባሊዝም እየፈረሰ ….