Page 1 of 1

መንግስት ወንድ ከሆነ ህዝብን ከማሸብለል በኮሮና ምክኛት

Posted: 08 Apr 2020, 13:01
by tlel
ህዝብ የሚቋቋምበት በኢትዮዺያ መሬቶች ህዝብ ብዛት ባለባቸው ህዝብን ወደ ባዶ መሬት ወስዶ እርሻ ላይ ባስቸኳይ ማሰማራት ይችላል ሰፋ ሰፋ ኣድርጎ ህዝብን ኣስቀምጦ የኢትዮዺያ ህዝብን ኢኮኖሚውን ለማውደም ከሆነ በኮረና ምክኛት ይታያል። ህዝብን ሰፋ ሰፋ ኣድርጎ ኣስቀምጦ ንግዱን ስራውን እርሻውን እእንንዲያመርት ባስቸኳይ።