Page 1 of 1

SHOCKING NEWS ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ... እንድንፀልይላችሁ ኑ ብለውን ሁላችንንም በ ትንቢት አስረገዙን ክፍል 3

Posted: 07 Apr 2020, 17:39
by clear12
How Low Will You Go Prof. Marta? -ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ ይህንን ማታለል በማጋለጣቸው ቢመሰገኑም ይህንን ሁሉ ለሚዲያ ሳያቀርቡት እንዴት እስከዛሬ እውነት ነው ብለው ለዳንሳ እጣን እያጨሱ ብዙ ያልተማሩ ደሃዎች ኢትዮጵያውያኖች ይህንን ሌብነት ሲያጋልጡ እሳቸው እንዳላዩ እንዳልሰሙ እያለፉ ዛሬ በራሳቸው ሲደርስ ይህንን ወደ ሚዲያ ሊያጋልጡ ወጡ፥፥ Imagine ???? ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማሪያም ይህንን ማታለል ተቀብለው ሚዲያን ደብቀው ቢኖሩ???

Re: SHOCKING NEWS ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ... እንድንፀልይላችሁ ኑ ብለውን ሁላችንንም በ ትንቢት አስረገዙን ክፍል 3

Posted: 08 Apr 2020, 01:49
by clear12