Tegaru Refugees Stuck in the Middle of Yemen & Saudi Arabia!!!!!
Posted: 06 Apr 2020, 04:15
Please wait, video is loading...
Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/

Digital Weyane wrote: ↑06 Apr 2020, 12:45ዜናውን ለማረጋገጥ ፈልጌ የዓድዋ ተወላጁ ጀግና ወያኔው ዎንድሜ አዋሽ ጋር ደውዬ ስጠይቀው፡ እንደወትሮው ሌሊት ተነስቶ የኤርትራ ዜናዎችን ሲፈላልግ ባጋጣሚ ስለ በሳውዲና በየመን ድንበር አከባቢ ባሰቃቂ ሁኔታ ተቸግረው የሚገኙትን በሺዎች የሚቆጠሩ ተጋሩ ስደተኞች ዜና እንዳገኘና፡ ዜናው በኤርትራውያንና በኢትዮጵያውያን እጅ እንዳይደርስ የተቻለውን ያህል ጥረት እያደረገ እንደሚገኝ ነገረኝ።
እኔም ዜናው በመረጃ ፎሩም ነው ተለጥፎ የገኘሁት ብዬ ስነግረው፣ ሳያመነታ እንዴት ተጋሩ ስደተኞቹ ኤርትራውያንን በማምሰል ዜናውን እንደሚያቀርበው ከየወያኔ የበላይ አለቃችን ኤደን - ወይም ከረናይት - መምሪያ እየተጠባበቀ መሆኑን ነገረኝ።
“ይቅናህ!” አልኩት በማደናገርና ማደናበር ችሎታው እየቀናሁ።
“አምየን ዎዳጄ፣ አየኻ ናይና! !"... የመጨረሻ ቃሉ ነበር …![]()
![]()