Page 1 of 1
BREAKING NEWS ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ ሊያስጠነቁሉ ዳንሳ ገስት ሀውስ ሄደው ያጋጠማቸውን የድራግ የቮድካ የሺሻ ግብዣ ያካፍሉናል
Posted: 05 Apr 2020, 11:49
by clear12
ያሳዝናል አንገት ያስደፋል!!!! ፕሮፌሰርን የሚያክል በብዙ የምርምር ስራ ውስጥ ያለፈ ሰው እንዴት ከአንድ ያልተማረ ቁጭ ይበሉ ነብይ ለችግሩ መፍትሔ ይገኛል ብሎ ለሴኮንድ እንኳን ግዜውን ያጠፋል??? ይህ በሀገር አቀፍ ደረጃ ኢትዮጵያዊ ምሁራንን በሙሉ የሚያሳፍር ብቻ ሳይሆን ሳይንስን እንደማሰደብ ነው::
Re: BREAKING NEWS ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ ሊያስጠነቁሉ ዳንሳ ገስት ሀውስ ሄደው ያጋጠማቸውን የድራግ የቮድካ የሺሻ ግብዣ ያካፍሉናል
Posted: 05 Apr 2020, 12:21
by clear12
Re: BREAKING NEWS ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ ሊያስጠነቁሉ ዳንሳ ገስት ሀውስ ሄደው ያጋጠማቸውን የድራግ የቮድካ የሺሻ ግብዣ ያካፍሉናል
Posted: 05 Apr 2020, 12:43
by clear12
P.S. Linkedin.com በሊንክድኢን ላይ በለቀቀችው ፕሮፋይሏ ዶክትሬትና ማስትሬቷ እንዲሁም ስለፕሮፌሰርነቷ ምንም መረጃ የለም?
https://www.linkedin.com/in/marta-amde-21849017/ ይቺ ሴትዮ ራሷ ፕሮፌሰርነቷ(Rate my professors)
https://www.ratemyprofessors.com/ ያጠራጥራል አበበ ገላው ቢያጣራና ቢያሳውቀን መልካም ነው
Re: BREAKING NEWS ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ ሊያስጠነቁሉ ዳንሳ ገስት ሀውስ ሄደው ያጋጠማቸውን የድራግ የቮድካ የሺሻ ግብዣ ያካፍሉናል
Posted: 05 Apr 2020, 15:19
by clear12
Re: BREAKING NEWS ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ ሊያስጠነቁሉ ዳንሳ ገስት ሀውስ ሄደው ያጋጠማቸውን የድራግ የቮድካ የሺሻ ግብዣ ያካፍሉናል
Posted: 06 Apr 2020, 00:04
by clear12
ፕሮፌሰር ነኝ የምትለዋን እንደዚህ የተጫወተባት ደሃው ህዝብ ምን ሊያደርገው እንደሚችል መገመት ያቻላል