Re: ጎንደር ኣደጋ ላይ ነው። በውስጥም በውጭ ያሉ ጠላቶች
የኣማራ ህዝብ ከሌላው ማህበረሰብ እንዳይነጣጠል መጣር ኣለበት። ስኅተት ተሰርቷል ህዋሃት ስር ፪፰ ኣመት መገዛት መቀበል ከዛም ኣልፎ ድንበር እስከሚቆረስ ድረስ። ልክ እንደ ህዋሃት ትግራዮችን ጠፍንጎ እንድያዘው፣ ኣማራውም ተጠፍንጓል እንዲሁም ኦሮሞው። የኢትዮጲያ ህዝብ በዚህ ከቀጠለ የውጭ እራት ለመሆን ትንሽ ነው የቀረው
የዛሬ ጦርነት ግልፅ ኣይደለም የ ኢትዮዽያ ህዝብ የመዋጋት ስልቱን ከጠላት ካልበለጠ ኣልቆለታል። ኣሁን ያለው ነገር ጠላቶች ወደ ክልል እየሄዱ ኣንተ ትነግሳለህ ያንተን ጠላት በዛ ክልል ካላጠፋህ ያጠፋሃል በማለት የኢትዮጲያን ህዝብ በፍርሃት ይዞታል። በዘር በክልል መከፋፈል ትርፉ ይኸው ነው።
የጎንደር የ ኣፋር የ ወሎ ለትግራይ ውንድሙ ከ ህዋሃት ውጭ መደራደር ኣለበት በማንኛውም ነገር ትግራይ በማይጎዳበት መንገድ።
ይህ ከሆነ የዕውነት ጠላቶች ተጣርተው ይጋለጣሉ
የዛሬ ጦርነት ግልፅ ኣይደለም የ ኢትዮዽያ ህዝብ የመዋጋት ስልቱን ከጠላት ካልበለጠ ኣልቆለታል። ኣሁን ያለው ነገር ጠላቶች ወደ ክልል እየሄዱ ኣንተ ትነግሳለህ ያንተን ጠላት በዛ ክልል ካላጠፋህ ያጠፋሃል በማለት የኢትዮጲያን ህዝብ በፍርሃት ይዞታል። በዘር በክልል መከፋፈል ትርፉ ይኸው ነው።
የጎንደር የ ኣፋር የ ወሎ ለትግራይ ውንድሙ ከ ህዋሃት ውጭ መደራደር ኣለበት በማንኛውም ነገር ትግራይ በማይጎዳበት መንገድ።
ይህ ከሆነ የዕውነት ጠላቶች ተጣርተው ይጋለጣሉ
Re: ጎንደር ኣደጋ ላይ ነው። በውስጥም በውጭ ያሉ ጠላቶች
ኢትዮዺያ ብቻ ናት ጥንት መረጃ ያላት።