Page 1 of 1

ይሄ ነው የኣራዳ ኣይነት ዓዲስ ኣበባ ሸገር የሚባል ስም ኣናውቅም ዘረኞች

Posted: 04 Apr 2020, 16:28
by tlel
ቶታልን ፣ተትቷል ብለሽ ያነበብሸው ደህና ነሽ እንዴት ነሽ
የሚስት ህ ስልክ ላይ ባትሪ ፉል የሚለውን፣ ብዩቲፉል ያልከው ልጅ ደህና ነህ እንዴት ነህ
እንግሊዘኛ ላይ እሳት ነኝ ብለሸኝ ከሪኩለም የሚለውን፣ ሰርካለም ያልሽኝ ልጅ ደህና ነሽ እንንዴት ነሽ
ዳንጎቴ የሚለውን፣ ኣጎቴ ብለህ ያነበብከው ልጅ ደህና ነህ እንዴት ነህ