Page 1 of 1

The People of Temben & the Existing Predicament!!!!

Posted: 04 Apr 2020, 08:20
by Hameddibewoyane
Please wait, video is loading...

Re: The People of Temben & the Existing Predicament!!!!

Posted: 04 Apr 2020, 08:23
by Hameddibewoyane

Hameddibewoyane wrote:
04 Apr 2020, 08:20
Please wait, video is loading...

Re: The People of Temben & the Existing Predicament!!!!

Posted: 04 Apr 2020, 08:51
by Eripoblikan
Hameddibewoyane wrote:
04 Apr 2020, 08:20
Please wait, video is loading...
እሞ ኢሰያስ ኣፎርቂዶ ክንሰድሎም? ኣቦሓጉኡ ኣብራሃም ካብ ቴንቤን እንድዩ ንኤርትራ ፈሊሱ።

Re: The People of Temben & the Existing Predicament!!!!

Posted: 04 Apr 2020, 09:12
by Hameddibewoyane
Please wait, video is loading...

Re: The People of Temben & the Existing Predicament!!!!

Posted: 04 Apr 2020, 09:19
by Ejersa
የትግራይ ሚድያዎች በተደጋጋሚ ስለ እጅ መታጠብ እያወሩ ይገኛሉ። ሚድያዎቹ ከሚገኙበት 45 ኪሜ ርቆ የሚገኝ የሃገረሰላም ህዝብ ግን ለመታጠብ ይቅርና እስትንፋስ ለማቆየት የሚጠጣ ውሃ የለም።

በጣም የሚገርመው ሳባ እምነበረድ የመወጣው፣ መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ጂብሶም የሚወስደው፣ ማይጨው ችፑድ ፓርቲክል ቦርድ ራው ማተርያሉ የሚጠቀመው፣ የመቐለ መጠጥ ውሃ ለመፍታት እየተሰራ ያለው ግድብ በዚሁ ወረዳ ይገኛል።

ክልሉ በመቶ ሚልዮኖች የሚቆጠር ሃብት ከሃገረሰላም ደጉዓተምቤን እየተጠቀመ ላለፉት 10 ዓመታት በውሃ እጥረት ሲሰቃይ ቆይተዋል።
ኣሁን ጭራሽ ውሃ ጥፍቶ በክፉ ቀን ለኮሮና ቫይረስ ተጋላጭ ሆነዋል።

ስለዚ ኣማራጭ የውሃ ኣቅርቦት ማቅረብ ግዴታ ያለባቸው ኣካላት

፩) ትእምት፦ መሰቦ፣ ሳባ እምነበረድ፣ ማጨው ፓርቲክል ቦርድ በየዓመቱ በመቶ ሚልዮን የሚቆጠር ሃብት እየዛቀ ስላለ።

፪) የገረብ ግባ ግድብ የመቐለ የውሃ መጠጥት ግንባታ ፕሮጀክት በወረዳው እየገነባ ስላለ የውሃ ኣቅርቦት እንዲሰጥ።

፫) ማልት፣ማረት፣ ደደቢት፣ የትግራይ መንግስት ኣስቸኳይ ድጋፍ እንድታደርጉ።

፬) መከላከያ ሰራዊት ሰሜን እዝ በሮማናት ከ30 ኪሜ ርቀት ስለሚገኝ በውሃ ቦቴ ድጋፍ እንዲያደር ጥሪ እናቀርባለን።

ውሃ በማቅረብ ኮሮናን እንከላከል !

አክቲቪስት Yemane Niguse

Re: The People of Temben & the Existing Predicament!!!!

Posted: 04 Apr 2020, 10:59
by Ejersa
Please wait, video is loading...

Re: The People of Temben & the Existing Predicament!!!!

Posted: 05 Apr 2020, 04:19
by Digital Weyane
ሰው በውሃ ብቻ አይኖርም። በትግራይ ዴሞክራሲና የሰብዓዊ መብት መከበር ስላለን ብቻ ነው በሰላምና በደስታ ለመኖር የቻልነው።