Page 1 of 1

[አስደንጋጩ መረጃ ይፋ ሆነ] በአዲስ አበባ ብቻ 600 ጠንቋይ ቤቶች አሉ |

Posted: 04 Apr 2020, 07:47
by clear12
መንግስት እነዚህ ሗላ ቀር የሆኑ 600 ቆሻሻ ጠንቋይችና ሆዳም የመናፍቃን ነብይ ነኝ የሚሉ ሰዎችን አማኑኤል ሆስፒታል ከያሉበት ሰብሰቦ ሹክ እያለ እንዲያስቱ የሚያደርገውን መንፈስ (Earth bounding negative spirit) ከነሱ ላይ በቴራፒ (Spirit Release therapy ) አስወግዶ ሰዎችን ከጥንቁልና ወጥተው በጉልበታቸውና በጭንቅላታቸው ሰርተው እንዲኖሩ ማድረግ አለበት አለበለዛ ስንቱን ወደገደል እየነዱት ነው...... If it's the Psychic Network why do they need a phone number? Robin Williams

Re: [አስደንጋጩ መረጃ ይፋ ሆነ] በአዲስ አበባ ብቻ 600 ጠንቋይ ቤቶች አሉ |

Posted: 04 Apr 2020, 08:02
by Degnet
clear12 wrote:
04 Apr 2020, 07:47

Our difficulty is political,ke balebetu belay yaweke buda new,awaki bethon noro ezih atwelem neber

Re: [አስደንጋጩ መረጃ ይፋ ሆነ] በአዲስ አበባ ብቻ 600 ጠንቋይ ቤቶች አሉ |

Posted: 04 Apr 2020, 08:06
by clear12
Degnet wrote:
04 Apr 2020, 08:02
clear12 wrote:
04 Apr 2020, 07:47
መንግስት እነዚህ ሗላ ቀር የሆኑ 600 ቆሻሻ ጠንቋይችና ሆዳም የመናፍቃን ነብይ ነኝ የሚሉ ሰዎችን አማኑኤል ሆስፒታል ከያሉበት ሰብሰቦ ሹክ እያለ እንዲያስቱ የሚያደርገውን መንፈስ (Earth bounding negative spirit) ከነሱ ላይ በቴራፒ (Spirit Release therapy ) አስወግዶ ሰዎችን ከጥንቁልና ወጥተው በጉልበታቸውና በጭንቅላታቸው ሰርተው እንዲኖሩ ማድረግ አለበት አለበለዛ ስንቱን ወደገደል እየነዱት ነው...... If it's the Psychic Network why do they need a phone number? Robin Williams
Our difficulty is political,ke balebetu belay yaweke buda new,awaki bethon noro ezih atwelem neber
በገበያህ መጣሁብህ እንዴ አንተ መናፍቅ :: ዳንሳን እንዳስለቀስነው ቀጣዩ የአንተን ጌታ ምናምን እያልክ የምታወራውን ተረት ማስቆም ነው

Re: [አስደንጋጩ መረጃ ይፋ ሆነ] በአዲስ አበባ ብቻ 600 ጠንቋይ ቤቶች አሉ |

Posted: 04 Apr 2020, 12:49
by clear12
ከዚህ በታች በቪዲዮ የሚታዩት ደሃ ወገኖች መናፍቃን ቡድን ውስጥ ገብተው መንፈስ ቅዱስ ተሞሉ ተብለው አጋንንት (Earth bounding negative spirit) ተሞልተው የመጡ ወገኖች ታሪክ ነው:: ይህ ሌብነት እርሶ ከተባለበት(Taboo Theory) አምልኮን(Religion) ማስክ ካደረገበት ሲስተም ጀርባ ያለው ጎጂ ምንነት ህዝብ እንዲያውቀው ኢዲት ሳይደረግ በቻናላችን በስፋት ተለቋል::

Re: [አስደንጋጩ መረጃ ይፋ ሆነ] በአዲስ አበባ ብቻ 600 ጠንቋይ ቤቶች አሉ |

Posted: 04 Apr 2020, 16:35
by simbe11
You said 600 and I say you get it wrong.
The actual number is far more than that.
Maybe 60k!!!!!!!