Page 1 of 1

ግሎባል ቻይና የ21ኛው ዘመን ስልጣኔ ጥላሸት !! ደረጀ ሃብተ ወልድ በጣም ተሳስተሃል !!!

Posted: 04 Apr 2020, 03:23
by Horus
ቻይና በቤቱ አይጥ ቢበላ፣ እባብ ቢያርድ ግድ ያለው ሰው አልነበረ ።

ግን እንዲህ ያለ ስነ ምግባር የሌለው ስድ ካልቸር ያለምና በተለይ ያፍሪካ እድገት ምሳሌ ያደረጉ ነህወለል፣ ራሳቸው በሸቀጥ ያሳበዱ ዛሬ እጅግ ማፈር ይገባቸዋል ።

እባብ፣ ትል፣ ድመት፣ ምናልባት የሰው ስጋም እየቀቀሉ ሆቴል ብለው ሚሸጡ ፍጹም አረመኔ ካልቸር ምንነት አሁን በውል እየታወቀ ነው ።

በኢትዮጵያም ቻይና፣ ቻይና የምትሉ ተበዳሪ ሸቀጣሞች ትምህርት ውሰዱ ።

ከዛሬ አንስቶ የቻይና ምግብ ቤት ምን እንደ ምትበሉ አውቃችሁት !

ይሀ እጅግ ማፈሪያ ዘመን ፣ እጅግ አስቀያሚ ባህሪ ያየንበት ወቅት ነው !

Re: ግሎባል ቻይና የ21ኛው ዘመን ስልጣኔ ጥላሸት !! ደረጀ ሃብተ ወልድ ተሳስተሃል !!

Posted: 04 Apr 2020, 03:32
by Horus
ደረጀ ሃብተ ወልድ ተሳስቷል ።

ቴድሮስ የቻይና ምልምል ስለሆነ የቻይናን ቆሻሻ ባህል ለመደበቅ ነው የቻይናን እውነተኛ ታሪክ የደበቀው ።

ለዚህም ቻይና እሱን አመስግናለች

እውነተኛው ታሪክ ወደ ፊት ይወጣል