Page 1 of 1

አሜሪካ ኢትዮጵያን ለመስደብ 1.8 ሚሊዮን ለገሰ፣ እኔ ብሆን ይህን ምጽዋት አልቀበልም !! እኛ ያሜሪካ 1/3 ነን በህዝብ፣ ትራምፕ ላገሩ 2ትሪሊዮን ነው ያወጣው !! ሊግ ኦፍ ኔሽን ዳግም

Posted: 04 Apr 2020, 01:46
by Horus
ይህም ሆነ ያ ታላቁ ሕዝባችህን ልክ እንደ ባህሉ ያለውን ሆቴል፣ አልቤርጎ፣ ንግድ፣ ገንዘብ፣ እውቀት፣ እህል፣ ከብት፣ ደግነት፣ ጸሎት እያሰባሰበ ልክ እንደ አድዋው የደስታ በሽታ ዘመን ይህን ሳምባ ቆልፍ ድል እያረገ ነው ።

ይሀው እስከ ዛሬ አንድ ሰው እንኳ ያልሞተበት አገር ነው ። 110 ሚሊዮን ሕዝብ ባለበት ።

እንከን የለሹ ክቡር ባለ ሃይማኖት ፣ ባለ ሰነምግባር ታላቅ ሕዝብ !!! ዬቦ !!! ኤቦ !!!




Re: አሜሪካ ኢትዮጵያን ለመስደብ 1.8 ሚሊዮን ለገሰ፣ እኔ ብሆን ይህን ምጽዋት አልቀበልም !! እኛ ያሜሪካ 1/3 ነን በህዝብ፣ ትራምፕ ላገሩ 2ትሪሊዮን ነው ያወጣው !! ሊግ ኦፍ ኔሽን

Posted: 04 Apr 2020, 03:53
by Horus