ክልኒካል ነርስ ተመርቃ ጋዜጠኝነት!
Posted: 03 Apr 2020, 06:50
የመድህን ገ/ስላሴ ነገር ሳስብ አንድ መፅሐፍ ትዝ አለኝ።የበዕውቀቱ ስዩም"መግባትና መውጣት" መፅሐፍ!!በዕውቀቱ እንዲህ አለ።ጀሮየን ታምሜ ሐኪም ዘንድ ለመታከም ሲሄድ ዶክተሩ ጓንቱን አጠለቀና ምንህ ነው ያመመህ ብሎ ጠየቀኝ? እኔም ጀሮየ ብየ መለስኩለት።እሺ የሰገራ ምርመራ ታደርጋለህ አለኝ እኔ ደግሞ ግራ ተጋብቼ፣ጀሮና ሰገራ የት ተገናኙ ብየ ጠየቁት።እሱ ደግሞ አይ ሽንት ቤት ስትወጣ እጅህ ሳትታጠብ ቂጥህ በዳበሰ እጅህ ጀሮህን ጎርጉረህ እንዳትሆን ብየ ነው ብሎኝ እርፍ። *የጋዜጠኛ መድሂንም እንደዚህ ነው።ክልኒካል ነርስ ተመርቃ ጋዜጠኝነት።

