Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

ኳኳኳኳ የኢ ኣር ባለቤት እየተጣራን ነው

Post by tlel » 01 Apr 2020, 17:36

ኳኳኳኳ ER ባለቤት ኣሉ ኳኳኳ ልክ ኣገር ማፍረስ right to speech ነው እንደተባልው። ይህ ድረ ገጽ በኢትዮጲያ ጠላቶች ከተገዛ የኢትዮዺያ ህዝብ ማወቅ ኣለበት። የኢትዮዺያን ስም ደሞ መጠቀም እንደማይችሉ እንከሳለን።