Page 1 of 1
ታላቅ ዜና፡ ክፉ ነገር ሁሉ ደግ ነገር ይዞ ይመጣል !! ዋጋ ቢሱ ምርጫ ተሰረዘ !! ከሹክ ሻክ የጎሳ ድራማ አረፍን !!! በ2 አመት ውስጥ የሚሸነፉ 2 ቫይረሶች፤ ኮሮናና የጎሳ በሽታ!
Posted: 01 Apr 2020, 00:11
by Horus
Re: ታላቅ ዜና፡ ክፉ ነገር ሁሉ ደግ ነገር ይዞ ይመጣል !! ዋጋ ቢሱ ምርጫ ተሰረዘ !! ከሹክ ሻክ የጎሳ ድራማ አረፍን !!!
Posted: 01 Apr 2020, 00:41
by Horus
በኢትዮጵያ ውስጥ 3 ወይም 4 ፋይዳ ያላቸው ፓርቲዎች እስካልተቁቁሙ ድረስ ምርጫ የመንጋ ፖለቲካ መደንቆሪያ ስለሆነ አሚን ብለናል ። ብርቱካንን እናመሰግናለን !!!
Re: ታላቅ ዜና፡ ክፉ ነገር ሁሉ ደግ ነገር ይዞ ይመጣል !! ዋጋ ቢሱ ምርጫ ተሰረዘ !! ከሹክ ሻክ የጎሳ ድራማ አረፍን !!!
Posted: 01 Apr 2020, 00:55
by Horus
ይህ የዘረኞችን ምርጫ ምናምን ድራማ እርሱት !!! ይህ ትውልድ ይህን የኮራና ወረራ ወደ አገር አንድነት ንቅናቄ መለወጥ ነው መልሱ !!!! ትንሳኤ ጎበና !!!
Re: ታላቅ ዜና፡ ክፉ ነገር ሁሉ ደግ ነገር ይዞ ይመጣል !! ዋጋ ቢሱ ምርጫ ተሰረዘ !! ከሹክ ሻክ የጎሳ ድራማ አረፍን !!! በ2 አመት ውስጥ የሚሸነፉ 2 ቫይረሶች፤ ኮሮናና የጎሳ በሽ
Posted: 01 Apr 2020, 02:38
by Horus