ታላቅ ዜና፡ ክፉ ነገር ሁሉ ደግ ነገር ይዞ ይመጣል !! ዋጋ ቢሱ ምርጫ ተሰረዘ !! ከሹክ ሻክ የጎሳ ድራማ አረፍን !!! በ2 አመት ውስጥ የሚሸነፉ 2 ቫይረሶች፤ ኮሮናና የጎሳ በሽታ!
Last edited by Horus on 01 Apr 2020, 01:24, edited 6 times in total.
Re: ታላቅ ዜና፡ ክፉ ነገር ሁሉ ደግ ነገር ይዞ ይመጣል !! ዋጋ ቢሱ ምርጫ ተሰረዘ !! ከሹክ ሻክ የጎሳ ድራማ አረፍን !!!
በኢትዮጵያ ውስጥ 3 ወይም 4 ፋይዳ ያላቸው ፓርቲዎች እስካልተቁቁሙ ድረስ ምርጫ የመንጋ ፖለቲካ መደንቆሪያ ስለሆነ አሚን ብለናል ። ብርቱካንን እናመሰግናለን !!!
Last edited by Horus on 01 Apr 2020, 01:08, edited 1 time in total.
Re: ታላቅ ዜና፡ ክፉ ነገር ሁሉ ደግ ነገር ይዞ ይመጣል !! ዋጋ ቢሱ ምርጫ ተሰረዘ !! ከሹክ ሻክ የጎሳ ድራማ አረፍን !!!
ይህ የዘረኞችን ምርጫ ምናምን ድራማ እርሱት !!! ይህ ትውልድ ይህን የኮራና ወረራ ወደ አገር አንድነት ንቅናቄ መለወጥ ነው መልሱ !!!! ትንሳኤ ጎበና !!!